ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ

ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ጌራዬ ጤና /Geraye Tena
Specialist led home based healthcare and Medical Consultancy

25/05/2026

ይድረስ በተለይ ለአስታማሚዎች
የመጨረሻዎቹን ሰዓታት ያለስቃይ የማሳለፍ ጥበብ

ይህን ሕክምና ለምትፈልጉ ሁሉ ወደ ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና በ0988151617 በኩል ጎራ በሉ።

15/05/2026

በቻይና የተገኘው የስኳር መድኃኒት

ቤትዎ ድረስ እንመጣለን።

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

ጥራት ያለው ሕክምና በቤትዎ ውስጥ ያግኙ!!!   1. ስፔሻሊስት ሐኪም   2. የ24 ሰዓት ነርስ    3. የሕክምና ዕቃ ኪራይ (አልጋ ፣ የኦክስጅን ሲሊንደር ፣ መምጠጫ ማሽን፣ ...)   ...
25/04/2026

ጥራት ያለው ሕክምና በቤትዎ ውስጥ ያግኙ!!!
1. ስፔሻሊስት ሐኪም
2. የ24 ሰዓት ነርስ
3. የሕክምና ዕቃ ኪራይ (አልጋ ፣ የኦክስጅን ሲሊንደር ፣ መምጠጫ ማሽን፣ ...)
4. አልትራሳውንድ ቀራዲዮሎጅስት ...

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና
098 815 1617

21/04/2026

በቤትዎ የሚሰጥ የሥቃይ ማስታገሻ ሕክምና

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

ይህ የስኪዞፍሪኒያ ታካሚ ባለፀጋ ነው። ፎቅ እያስገነባ ሳለ ካሜራ መገጠሙን አመነ። ቤተሰቦቹን አማከረ። ምን ብሎ? 'በዚህ ጅምር ሕንጻ ውስጥ ካሜራ ተገጥሟል፤ ግን ላገኘው አልቻልኩም' አላቸ...
19/04/2026

ይህ የስኪዞፍሪኒያ ታካሚ ባለፀጋ ነው። ፎቅ እያስገነባ ሳለ ካሜራ መገጠሙን አመነ። ቤተሰቦቹን አማከረ። ምን ብሎ? 'በዚህ ጅምር ሕንጻ ውስጥ ካሜራ ተገጥሟል፤ ግን ላገኘው አልቻልኩም' አላቸው። ሊሰሙት አልቻሉም። እንዲያውም፣ 'ተው እንጂ! ምን ነካህ?' አሉት። እሱ መልሶ አምባረቀ። 'ምን ነካችሁ? ለምን አታምኑኝም? ምንድነው ችግራችሁ?' አላቸው። 'ይልቅ የተገጠመውን ካሜራ ፈልጉ- ዳይ!' አላቸው። ቤተሰቡ አጉረምርሞ በጊዜ ሂደት ቸል አለው። እሱ ግን ነገሩን ቸል አላለውም። 'ተገጠመ' የሚለውን ካሜራ ሲፈልግ ሲፈልግ አጣው። የቀን ሠራተኛ አሰማርቶ እያስገነባ ያለውን ሦስት ፎቅ አስፈረሰና እፎይ አለ።

ምንጭ:- BBC Amharic

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

17/04/2026

የስኳር ህመምና የእግር ቁስል (Diabetic foot ulcer)

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

10/04/2026

ሞባየሎቻችንና ታብሌቶች ለልጆቻችን ዓይን

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና 0988151617

መልካም በዓል። እንኳን አደረሳችሁ።ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና0988151617
09/04/2026

መልካም በዓል። እንኳን አደረሳችሁ።

ጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና
0988151617

08/04/2026

የስኳር ሕክምና

የጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ስፔሻሊስቶችና ሰብስፔሻሊስቶችን ለማግኘት 0988151617 ላይ ይደውሉ።

07/04/2026

ሁሉንም መሆን የሚችል የታማሚ አልጋ

በጌራዬ የቤት ለቤት ሕክምና ብቻ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል።
0988151617 ላይ ደውለው ይውሰዱ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share