08/07/2026
Meet👨⚕️Dr. Wuhib Zenebe, our skilled pediatricians for your child's well-being. From newborn care to adolescent health, they provide compassionate care for children of all ages.
👉🏻Services Offered:
🔹Comprehensive check-ups, Diagnosing and treating illnesses and injuries.
🔹Expert advice on child nutrition, growth milestones, behavioral issues, and overall child wellness.
🔹Best treatment for fetal patients, premature babies, infants and children.
👨⚕️ዶ/ር ውሒብ ዘነበ በህፃናት ህክምና ልምድ ያላቸው በልጆች የሚወደዱ የሕፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆኑ፤ በሁሉም የዕድሜ ክልል ላሉ ሕፃናት ከመደበኛ ምርመራዎች እስከ ልዩ ሕክምናዎችን በግሩም ሆስፒታል:
🕒ከሰኞ እስከ አርብ 02፡00 – 11፡00 እና
🕒ቅዳሜ 02፡00 – 06፡00 ሰዐት ይሰጣሉ፡፡
👉🏻የሚሰጡ አገልግሎቶች፡
🔹የልጅዎን እድገት መከታተል እና አጠቃላይ ምርመራዎችን፣ በሽታዎችን እና ጉዳቶችን መመርመር እና ማከም::
🔹ወላጆችን በልጆች አመጋገብ፣ በእድገት ደረጃዎች፣ በባህሪ ጉዳዮች እና በአጠቃላይ የህጻናት ደህንነት ላይ የባለሙያ ምክር መስጠት።
🔹ለፅንኑ ህሙማን፣ ያለጊዜው የተወለዱ ህጻናት ህክምና።
👉🏽ለቀጠሮና ለበለጠ መረጃ፡
☎️(011-2-757676/0913557076).
👉🏽ወይም በ 6️⃣7️⃣2️⃣2️⃣ ይደውሉልን::
Trust us to safeguard the precious health of your little ones with expertise and warmth.