Dr Tadesse Habteyohannes General and Colorectal Surgeon

Dr Tadesse Habteyohannes General and Colorectal Surgeon Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr Tadesse Habteyohannes General and Colorectal Surgeon, Medical and health, Addis Ababa.

Detail-oriented with extensive experience in complex surgical procedures, diagnostic analysis, and patient
care.Demonstrates proficiency in preoperative planning, intraoperative techniques, and postoperative management, ensuring optimal patient care.

15/06/2026
05/06/2026

ዶ/ር ታደሰ ሀብተዩሐንስ (አጠቃላይ ቀዶ ህክምና እና ኮሎሬክታል ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት )

🕑 ዕሮብ ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ

👉 ማንኛውም ከአንጀት ጋር የተያያዙ ጤናዎች እንደ የአንጀት ካንሰር ፣የአንጀት ብግነት፣የአንጀት መታጠፍ፣ትርፍ አንጀት ፣የፊንጢጣ ኪንታሮት ፣የፊንጢጣ መሰንጠቅ፣ፌስቱላ እንዲሁም ሌሎች የጤና እክሎች ምርመራና ቀዶ ህክምና በብቁ ባለሙያዎቻችን እጅግ ጥራቱን በጠበቀመሳሪያ ምርመራ እና የቀዶሕክምና አገልግሎት እንሰጣለን

Dr.Tadesse Habteyohannes (Generalsurgeon and colorectal surgery sub specialist )

🕑 Starting from 10:00 AM on Wednesday

👉 We get high-quality diagnostic and surgical services using advanced equipment for a wide range of gastrointestinal conditions, including colon cancer, Inflammation bowel disease , intestinal bowel obstruction, diverticulosis, Acute appendicitis, hemorrhoids, different a**l conditions, a**l fissures, fistula in ano, and other related health issues—delivered by our skilled specialists.

☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ በአጭር የስልክ መስመር 8080 ወይም 0947101010ይደዉሉ።
📍አዲስ አበባ አብነት ኮካ ፋብሪካ አጠገብ
☎️for appointment: 8080 or
0947 101010
📍Addis Ababa —Around Abinet, beside Coca Cola Factory

አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል
ጤናን እናስቀድማለን !!!

13/04/2026

I am pleased to share my professional website, where I provide information on colorectal conditions, patient education, and consultation services.

As a Consultant General and Colorectal Surgeon based in Addis Ababa, my focus is on delivering evidence-based and patient-centered care.

You can explore more here:
https://drtadessehabteyohannes.com.et

15/03/2026

🚨 አስፈላጊ መረጃ — የትልቁ አንጀት ካንሰር
📅 መጋቢት = የትልቁ አንጀት ካንሰር ግንዛቤ ወር
በአለማችን ላይ በከፈተኛ ደረጃ እየጨመረ ካሉ የካንሰረ አይነቶች ግንባር ቀደሙ ነው፡ ነገር ግን በተወሰኑ ነገሮች ላይ የሚደረግ ግንዛቤ ፈጠራና የሚወሰዱ እርምጃዎች መጭውን ዘመን ይቀይረዋል፡፡ ለምሳሌ ዛሬ የምናደርጋቸው
👉 በግዜና በሰዓቱ የሚደረጉ ቅድመ ምርመራ
👉 ምልክቶቹን ማወቅ
👉 የህይወትና የኑሮ ዘይቤን መቀየር ፣ የነገን ተጋላጭነት በሰፊው ይለውጠዋል፡፡
📊 በአሁኑ ሰዓት ያሉ የአንጀት ካንሰር እውነታዎች እንመልከት
📌 ከ30 ዓመት በፊት ከ10 ሰዎች 1 የመያዝ ምጣኔ በአሁኑ ሰዓት ከ 5 ሰዎች 1 ሰው ከፍ ብሎል፤
📌 ከ50 አመት በታች ከሚከሰቱ የካነሰር ሞቶች የአንጀት ካንሰር የመጀመሪያውን ደረጃዎች ይይዛል፤
📌 ከ35 ዓመት ወዲህ በአጠቃላይ የካንሰር ሞት በ44 % ሲቀንስ የአንጀት ካንሰር ሞት ግን በተቃራኒው እየጨመረ ነው፤
📌 ኮሎኖስኮፒ ምትክ የማይገኝነት የቅድመ ልየታ የምንጠቀምበት መሣሪያ ነው፤
📌 መከላከል ከምንችላቸው ካንሰሮች አንዱ ነው፤
📌 በሁኑ ሰዓት በወጣቶች ለይ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ቅድመ ምርመራ ከ 45 ዓመት ጀምሮ ይመከራል፡፡
⚠️ያስተውሉ፡-
- የትልቁ አንጀት ካንሰር ቆሞ አይጠብም ፤ እርስዎም እንዲሁ ማድረግ አለብዎት፡፡ በአለም ላይ የመጀመሪያው የካነስር ሞት መንስኤ በመሆኑ በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህይወትን እየቀጠፈ ይገኛል፡፡ መልካሙ ዜና ግን በግዜና በሰዓቱ የሚደረጉ ቅድመ ምርመራ፤ በግዜ የታወቀ ህመምና በምክክር የተደረገ ህክምና የአንጀት ካንሰርን መከላከልና አክሞ ማዳን ይቻላል፡፡
🤝 መልዕክቴ፡- ይህን አጋጣሚና ይህን ወር በመጠቀም ለሁሉም ማህበረሰብ
📢 ግንዛቤን እንፍጠር
📢 መረጃን እናጋራ
📢 ህይወትን እናድን
አንድ መረጃ ማጋራት ምናልባት የአንድ ሰውን ህይወት ሊያድን ይችላል።
ዶ/ር ታደሰ ሀብተዮሐንስ
General & Colorectal Surgeon

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251111234272

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Tadesse Habteyohannes General and Colorectal Surgeon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share