Teklehaimanot General Hospital

Teklehaimanot General Hospital With a focus on quality and customer care, TGH has a distinctive compassionate and honest approach to serving the need of all patients.

Teklehaimanot General Hospital is a patient-centered private hospital in the center of Addis Ababa that provides trusted multidisciplinary medical services to patients. Teklehaimanot General Hospital–‘A center where the oath of Hippocrates comes true’, initially started as a medium clinic in 2001by Dr. Molla Birhanu to perform affordable optimal clinical services focusing on basic medical treatmen

ts. The company quickly gained favor for timely medical services and received numerous endorsements from loyal patients. In 2003, the company became a higher clinic to meet the growing demand for specialized medical services. As the population increased, advancement in medical technology, and the need to place the best interest of the patient first; led to the construction and establishment of Teklehaimanot General Hospital in February 2012. Since the launch of TGH, it has grown to become a renowned hospital in Ethiopia having patient admittance's from all over the country. The Addis Ababa Health Bureau ranked TGH ‘Green Level’ General Hospital for the past five years. Devised with experienced and compassionate medical staff, consider TGH your health coach and medical partner to cater to all your medical care needs.

20/06/2026

Anatomic scan መቼ መነሳት ያስፈልጋል?

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በአለም አቀፍ የጥራት መገለጫ የሆነው የሴፍ ኬር(Safe care) የጥራት ማረጋገጫ የደረጃ 4 ሰርተፊኬት ማግኘታችንን ስናበስር በደስታ ነው!ይህ ስኬት ከእውቅ...
20/06/2026

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በአለም አቀፍ የጥራት መገለጫ የሆነው የሴፍ ኬር(Safe care) የጥራት ማረጋገጫ የደረጃ 4 ሰርተፊኬት ማግኘታችንን ስናበስር በደስታ ነው!

ይህ ስኬት ከእውቅና በላይ ሆኖ ፤ ለጥራት ላለን ጽኑ ቁርጠኝነት እና ለታካሚዎቻችን ደህንነት ለምናደርገው ያላሰለሰ ጥረት ህያው ማረጋገጫ ነው። ሆስፒታላችን በሴፍኬር (Safe care) የጥራት ማረጋገጫ የመጀመሪያዎቹ የጥራት ማሻሻያ ተግባራዊ ካደረጉ ቀዳማዊ ተቋማት አንዱ በመሆን አብሮም በደረጃ 4 ማረጋገጫ፣ የደህንነት ፕሮቶኮሎቻችን፣ የታካሚ አያያዝ ስርዓቶቻችን እና አጠቃላይ የህክምና አሰራራችን ከዓለም አቀፍ ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን በትክክል ተረጋግጧል።
ይህ ድል የእኛ ብቻ ሳይሆን የተገልጋዮቻችን ጭምር ነው የህክምና ቡድናችን፣ የነርሲንግ ባለሙያዎቻችን እና የአስተዳደር ሰራተኞቻችን በየቀኑ በትጋት ላበረከቱት የጋራ ጥረት ፍሬ ነው። ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋ እና ታካሚን ተደራሽ ያደረገ የህክምና ማዕከል ለመፍጠር ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር ያረጋገጥንበት ምስክርነት ነው።
ይህ ታላቅ ምዕራፍ ለማህበረሰባችን ከፍተኛውን የጥራት እንክብካቤ የመስጠት ሃላፊነታችንን ይበልጥ የሚያስታውሰን ሲሆን ታካሚዎቻችንን በፍቅርና በብቃት ማገልገል ቀዳሚ ተልዕኮአችን ሆኖ ይቀጥላል፤ በሁሉም የአገልግሎት ዘርፎቻችን ቀጣይነት ያለው የጥራት እድገት ለማስቀጠል ቁርጠኞች ነን።

ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለተጨማሪ መረጃ
📞8175/ 0940333333/ 0111561114/ 0111561287 ላይ ይደዉሉልን።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ የመነጨ እንክብካቤ፣ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

We are pleased to share that Teklehaimanot General Hospital has officially achieved Level 4 Safe Care Certification.

This accomplishment represents far more than a formal recognition. It serves as a tangible reflection of our institutional commitment to rigorous clinical standards and operational excellence. By reaching this Level 4 status, we have demonstrated that our safety protocols, patient management systems, and clinical practices align with the highest international benchmarks.
This achievement is a direct result of the collective diligence of our medical team, our nursing staff, and our administrative departments. Every day, we work in concert to ensure that our clinical environment remains safe, efficient, and, most importantly, patient-centered.
While we take great pride in this milestone, we recognize it as a reinforcement of our ongoing responsibility to provide the highest quality of care to our community. We are honored to serve our patients, and we remain steadfast in our dedication to continuous improvement across every facet of our service.

For more information/ to book an appointment
📞8175/ 0940333333/ 0111561114/ 0111561287

Teklehaimanot General Hospital
Healing with Heart to tertiary Excellence!

17/06/2026

ጤናማ የወር አበባ ዑደት የምንለው መቼ ነው?

15/06/2026

አንድ ሴት ከወሊድ በኋላ ግንኙነት መጀመር ያለባት መቼ ነው?

13/06/2026

ህፃናትን ጥፋት ሲያጠፉ በምን መንገድ ስነ ሰርአት እንዲይዙ ማድረግ እንችላለን።

የልጆች ጤና የወደፊታቸው መሠረት ነው፤ ስለዚህ ለእያንዳንዱ ህፃን ጤናማ እና ብሩህ ነገ ለመገንባት በትጋት እንሰራለን።📍 ሶማሌ ተራ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ📞 8175 | 094033...
12/06/2026

የልጆች ጤና የወደፊታቸው መሠረት ነው፤ ስለዚህ ለእያንዳንዱ ህፃን ጤናማ እና ብሩህ ነገ ለመገንባት በትጋት እንሰራለን።

📍 ሶማሌ ተራ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ
📞 8175 | 0940333333

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ

At Teklehaimanot General Hospital, we stand beside children with expert care, compassion, and dedication.

Every child deserves a healthy start and a brighter future. That’s why we are committed to providing quality healthcare and unwavering support every step of the way.

📍 Somale Tera, Arada Subcity, Addis Ababa
📞 8175 / 0940333333

11/06/2026

ከልብ የመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ! ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል።

09/06/2026

ልጆች ጥፋት ሲያጠፉ ስነ ስርዓት ለማስያዝ ቅጣት ብቻ መፍትሄ አይደለም።

ልጆች የሚያደርጉትን ጥፋት ከመቆጣት በፊት ምክንያቱን መረዳት፣ በትዕግስት ማስተማር እና ግልጽ ደንቦችን ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከልብ የመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ!

በተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል የህጻናት የልብ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር ተፈሪ እልፉ በሙያዊ ክህሎትና በተሟላ እንክብካቤ ለልጆችዎ የልብ ጤና አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።📍 ሶማሌ ተራ፣...
09/06/2026

በተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል የህጻናት የልብ ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር ተፈሪ እልፉ በሙያዊ ክህሎትና በተሟላ እንክብካቤ ለልጆችዎ የልብ ጤና አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

📍 ሶማሌ ተራ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ አበባ
📞 8175 | 0940333333

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

At Teklehaimanot General Hospital, Dr. Teferi Elfu, Pediatric Cardiologist, provides specialized cardiac care with professionalism, compassion, and dedication to your child’s well being.

📍 Somale Tera, Arada Subcity, Addis Ababa
📞 8175 / 0940333333

Teklehaimanot General Hospital
Healing with Heart to Tertiary Excellence!

07/06/2026

25 አመታትን ከልብ በመነጨ እንክብካቤ ወደ ላቀ ምራፍ !

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teklehaimanot General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Teklehaimanot General Hospital:

Share

Category