Ateyibatu liteyibin

Ateyibatu liteyibin "ያለ ኒካህ አትነካካ!"

07/04/2023
ሱብሀነሏህ😍📷ahmedkemal
26/03/2023

ሱብሀነሏህ😍
📷ahmedkemal

 #❤︎
24/07/2022

#❤︎

❤
24/05/2022

Lovly lil sis ❤
02/01/2022

Lovly lil sis ❤

12/02/2021

شصصصصصصصصص

20/11/2018

ምርጥ ሚስት ማለት ...
ሸይኹልኢስላምኢብን ተይሚያህ ﺭﺣــــﻤــــﻪ ﺍﻟــــﻠــــﻪ ሲናገሩ፦
መልካም ሚስት ለባሏ መልካምነቷ የቀጠለ ሲሆን የብዙ አመት የደስታው መሠረት
ትሆናለች። ይህች ሴት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲል
የተናገሩላት ናት፦
“ይህች አለም ጊዜያዊ መቆያ ናት፤ ከውስጧ ምርጡ ነገር አማኝ ሚስት ናት። ወደርሷ
ስትመለከት የምትወዳት (ሚስት)።
-ትዕዛዝህን ወዲያውኑ የምትፈጽም እና
- ከሷ በራቅክ ወቅትም በራሷና በገንዘብህ አንተን የምትጠብቅህ ናት።
ይህንንም አስመልክቶ በአንድ ወቅት ሙሀጅሮች የአላህ መልዕክተኛን
ﷺ ምን አይነት ሀብት መፈለግ እንዳለባቸው በጠየቋቸው ወቅት
እንዲህ መልሰውላቸዋል።
“አንደኛችሁ (እነዚህን)ይፈለግ
- አላህን የሚያስታውስበት ምላስ
- አላህን አመስጋኝ ልብ እና
- በመጭው አለም ጉዳዩ እሱን የምታግዘው አማኝ ሚስት
ቲርሚዚ ዘግበውታል
ምናልባት ላንተ ይህች መልካም እንስት ፍቅርና መዋደድን ቁርአን እንደሚለው ትሰጥህ
ይሆናል። ነገር ግን ካንተ መለየቷ ከሞት በበለጠ ህመሟ ነው። ከዚያም አልፎ ገንዘቧን
ሁሉ ነገሯን ከማጣቷ በላይ ያንተ ማጣት ለሷ ስቃይ ነው። ምርጥ ሚስት ማለት እሷ
ናት።

21/10/2018

* ?
አጂብ የሆነ ታሪክ ነው አንብቡት
አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ ይወድና ለጋብቻ ያጫታል ከተጫጩ በዃላ ግን
ግልፅ በሆነ አረፍተነገር እናቱን እንደማትወዳት እና አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ
ትነግረዋለች ።
እሱን ብትወደውም እናቱን ግን ልትወድለት አልቻለችም እናቱም
በእድሜ የገፉ ስለነበሩ ልጂቷ ልጂቷ ብዙ ታስቸግራቸው ጀመር።
ከዛም ልጅ እንደማያገባትና እንደሚለቃት አስረግጦ ሲነግራት ልጂቱ ልጁን
ስለምትወደው ደነገጠች እንደምታስተካክልና እናቱን እንደምታከብር እንዲያገባት
ተማፀነችው።
ልጁም ካስተካከልሽ ብሎ እሽ አላት ከዛም የሰርጋቸው ቀን ደረሰ ምሽቱ ላይ ሠዎች
በተሰበሰቡበት መሐል እናቱ ተጋባዥ እንግዶችን ለማስተናገድ በደስታ ሽር ጉድ ሲሉ
*ሙሽሪት በንዴት ይህቼን አሮጊት እናትክን ወዳ በልልኝ አታሳየኝ ከቻልክ እንደውም
ሽጣት አለችው*
ልጁም ፈገግ ብሎ ተነሳና ሰዎች ከተሰበሰቡት መሐል
*"እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ "ለ 3 ጊዜ በተከታታይ ማለት ጀመረ*
እናቱም ከልጃቸው አንደበት የሰሙትን ማመን አቃታቸው ማዘንና ማልቀስ ጀመሩ
እንግዶቹን በጣም ተገረሙ አዘኑ ከዛም ሙሽራው ወደ ሙሽሪት ዘወር አለና
*"አየሽ እናቴን ማነም ሊገዛት አልቻለም
ለምን እንደሆነ ታቂያለሽ? ምክንያቱም እናት ውድ ነች እናቴ ከምንም በላይ ውድ ነች
ዋጋ አይተምናትም እኔ ግን
እናቴን እገዛታለው አንችን ደግሞ ሺጨሻለው
* ፈትቸሻለው በማለት የሰርጉ ቀን ቀለበቱን ከፊቷ ላይ በመወርወር ትቶላት እናቱን ይዞ
ሲወጣ ወዲያው ከእንግዶቹ አንዱ ተከተለውና እንዲህ አለው :-
*ለሴት ለልጄ ከአንተ የተሻለ ጥሩ ልጅ
አላገኝም ፍቃደኛ ከሆንክ ልጄን ልዳርልክ*
ብሎት ልጁን ይዞ ወደ ቤቱ ወሰደው ልጁም የዛን ሰው ልጅ ሲመለከታት እጅግ ውብና
አደበኛ ነበረች አገባትም ለባሏም ሆነ ለባሏ እናት ፍቅሯን ያለ ገደብ ትሰጣቸውና
ትንከባከባቸው ጀመር።
የወለደቻት እናቷ እስክትመስላት ድረስ
የሚጠበቅባትን ሁሉ መወጣት ጀመረች።
መልካምና ደስተኛ የሆነ ህይወት ይኖሩ ጀመር።
*አንድን ነገር ለ አሏህ ብሎ የተወ አሏህ የተሻለውን ይወፍቀዋል*
እህቴ ከታሪኩ ብዙ ቁምነገሮችን ተማሪበት፣ ለጓደኞችሽም አጋሪው

05/05/2018

“ ከሀራም ነገር ጥፍጥናን
ካገኘህ አላህ ከሀላሉ ላይ
ጥፍጥናውን ያነሳብሀል ”

ሽይኽ ሀሰን አሊ !

Address

GULLELE
Addis Ababa

Telephone

+251922080465

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ateyibatu liteyibin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ateyibatu liteyibin:

Share