Kino Physiotherapy

Kino Physiotherapy Advanced, non-invasive physiotherapy solutions in Ethiopia!

Your recovery, guided with care!

📍 ብስራተ ገብርኤል፣ ሳን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ 📞 +251 943 00 00 11
📍 መገናኛ ፣ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ 📞 +251 948 00 00 11 List of services we provide:-
Neck and back pain
Disc pathology (neck and lower back)
Joint pains ( knee ,hip ankle,shoulder and elbow, wrist )
Muscle pain and injuries
Post operation or fracture rehabilitation
Post stroke rehab
Foot and heel pain
Cervicogenic headache
Vertigo( BPPV)
Sport injuries
Foot and heel pain

⚽ INJURED? Don’t Sit Out. Get Back in the Game! 🏀Sports injuries can affect anyone - from weekend beginners to professio...
26/01/2026

⚽ INJURED? Don’t Sit Out. Get Back in the Game! 🏀
Sports injuries can affect anyone - from weekend beginners to professional athletes. Don't let a setback keep you on the sidelines! 🏃‍♂️
💥 Common Sports Injuries
⚡ Muscle Strains & Ligament Sprains
🦴 Knee, Ankle, or Shoulder pain
🔄 Tendon & Overuse injuries
📉 Chronic joint discomfort

💆 How Physiotherapy Helps
We don't just treat the pain; we prepare you for the comeback:
✅ Pain Relief : Fast and effective recovery.
✅ Strength & Mobility : Building a resilient and active body.
✅ Safe Return : Making sure you’re 100% ready for the field.
✅ Prevention : Teaching you how to avoid future injuries.

Don’t push through the pain. Early treatment prevents long-term problems!

26/01/2026

ልቤ እንዳይወላዉል - ሙአዝ ሀቢብ
ኮድ ፡ 702386
゚viralシfypシ゚

⚽ ጉዳት አጋጥሞዎታል? እንግዲያውስ ወደ ውድድርዎ በቶሎ ይመለሱ! 🏀የስፖርት ጉዳቶች ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች ላይ የሚያጋጥም ነው። ጉዳቱ ከሜዳ እንዲያርቅዎ አይፍቀዱ! 🏃‍♂️💥 ...
26/01/2026

⚽ ጉዳት አጋጥሞዎታል? እንግዲያውስ ወደ ውድድርዎ በቶሎ ይመለሱ! 🏀
የስፖርት ጉዳቶች ከጀማሪ እስከ ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች ላይ የሚያጋጥም ነው። ጉዳቱ ከሜዳ እንዲያርቅዎ አይፍቀዱ! 🏃‍♂️

💥 የተለመዱ የስፖርት ጉዳቶች
⚡ የጡንቻ መሳሳብ እና ወለምታ
🦴 የጉልበት፣ የቁርጭምጭሚት እንዲሁም የትከሻ ህመም
🔄 ከመጠን በላይ በመጠቀም የሚመጡ የጅማት ጉዳቶች
📉 የመገጣጠሚያ ህመም

💆 ፊዚዮቴራፒ እንዴት ይረዳል?
✅ ህመምን መቀነስ ፦ ፈጣንና ውጤታማ በሆነ መልኩ ማገገም።
✅ ጥንካሬ እና ቅልጥፍና ፦ የሰውነትን ጥንካሬ እና የመንቀሳቀስ ብቃት ማሳደግ።
✅ ወደ ስፖርት መመለስ ፦ መቼ እና እንዴት መመለስ እንደሚችሉ (ወይም መመለስ ስተማማኝ መሆኑን) በባለሙያ ማስገምገም።
✅ የጉዳት ተጋላጭነትን መቀነስ ፦ ለወደፊት የመጎዳት እድልን እንዴት መቀነስ እንደሚችሉ ሙያዊ ምክር እና መመሪያ መስጠት።

ህመሙን ችለው አይቀጥሉ፤ በጊዜ መታከም ዘላቂ ችግርን ይከላከላል!
#ኪኖፊዚዮቴራፒ #የስፖርትጉዳት #ፊዚዮቴራፒ #ጤና #ኢትዮጵያ

😵 ክፍሉ እየተሽከረከረ እደሆነ አየተሰማዎት ነው? VERTIGO ሊሆን ይችላል!እርስዎ ወይም በዙሪያዎ ያሉት ነገሮች እየተሽከረከሩ ወይም እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የሚመስል ስሜት ሲኖር, ይህም ...
19/01/2026

😵 ክፍሉ እየተሽከረከረ እደሆነ አየተሰማዎት ነው? VERTIGO ሊሆን ይችላል!

እርስዎ ወይም በዙሪያዎ ያሉት ነገሮች እየተሽከረከሩ ወይም እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የሚመስል ስሜት ሲኖር, ይህም ሚዛን ጠብቆ ለመቆየት አስቸጋሪ ያደርገዋል

የተለመዱ ምልክቶች
🌀 የማዞር ስሜት
⚖️ ሚዛን መጠበቅ መቸገር ወይም መወላገድ
🤢 ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
🤕 የራስ ምታት ወይም የአንገት ህመም

መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው?
👂 የውስጥ ጆሮ ችግሮች
አንገት አከባቢ ያሉ መገጣጠሚያዎች እንቅስቃሴ መቀነስ ወይም
🛌 ልክ ያልሆነ አቀማመጥ ማዘውተር

ፊዚዮቴራፒ እንዴት ይረዳል?
✔️የማዞር ስሜትን ይቀንሳል፦ የማዞር ስሜትን ለማረጋጋት ልዩ የሆኑ እንቅስቃሴዎች።
✔️ሚዛንን ያስተካክላል፦ ሳይወድቁ በጽናት መቆም እንዲችሉ ይረዳል።
✔️በራስ መተማመንን ይመልሳል፦ ያለምንም ስጋት በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋል።
#ኪኖፊዚዮቴራፒ #የራስመዞር #ቨርቲጎ #የጤናመረጃ

😵 The Room is Spinning? It might be VERTIGO!Vertigo is more than just feeling lightheaded. It’s a sensation that you or ...
19/01/2026

😵 The Room is Spinning? It might be VERTIGO!

Vertigo is more than just feeling lightheaded. It’s a sensation that you or the world around you - is spinning or moving, making it hard to stay balanced. 🌪️

Common Symptoms
🌀 Spinning sensation (even when still)
⚖️ Loss of balance or unsteadiness
🤢 Nausea or vomiting
🤕 Headaches or neck discomfort

Why is it happening?
👂 Inner ear issues (Vestibular problems)
Neck stiffness or poor posture
🛌 Prolonged bed rest after an illness

How Physiotherapy Helps
You don’t have to "just live with it." We help you find your balance again:
✨ Reduces Dizziness: Specific exercises to calm the spinning.
✨ Improves Stability: Training your body to stay upright and safe.
✨ Restores Confidence: Move freely without the fear of falling.
Stop the spin. Get your balance back today! ❤️‍🩹

📱 *ስልክ ማብዛት የእጅ አንጓ ህመም ሊያስከትል ይችላል!*የአውራ ጣት ጅማት መቆጣት በአሁኑ ወቅት በብዛት የሚስተዋል የእጅ ህመም ነው። ⚡💢 *መንስኤዎቹ*• 📱 ስልክን ከመጠን በላይ መጠቀም...
12/01/2026

📱 *ስልክ ማብዛት የእጅ አንጓ ህመም ሊያስከትል ይችላል!*
የአውራ ጣት ጅማት መቆጣት በአሁኑ ወቅት በብዛት የሚስተዋል የእጅ ህመም ነው። ⚡
💢 *መንስኤዎቹ*
• 📱 ስልክን ከመጠን በላይ መጠቀም
• 🤱 ከባድ ዕቃዎችን ወይም ህፃናትን በተደጋጋሚ ማንሳት
• 🔄 ተደጋጋሚ የእጅ እና የአውራ ጣት እንቅስቃሴዎች
👀 *ምልክቶቹ*
• በአውራ ጣት ስር የሚሰማ ህመም
• እቃ ለመጨበጥ ወይም ለማዞር መቸገር ✊
• እብጠት እንዲሁም የአውራ ጣት እንቅስቃሴ መገታት
💆 *ፊዚዮቴራፒ እንዴት ይረዳል?*
• ✨ *ህመምን መቀነስ* ፦ የተቆጡ ጅማቶችን ማስታገስ።
• ✨ *እንቅስቃሴን ማሻሻል* ፦ የአውራ ጣት መለዋወጥን መመለስ።
• ✨ *ጥንካሬን መስጠት* ፦ የእጅን የመያዝ አቅም ማጠናከር።
• ✨ *መከላከያ* ፦ ህመሙ ተመልሶ እንዳይመጣ ማድረግ።
*በጊዜ መታከም ለፈጣን ፈውስ ወሳኝ ነው! ዛሬውኑ ባለሙያ ያማክሩ።*
#ኪኖፊዚዮቴራፒ #የእጅህመም #የአውራጣትህመም #ፊዚዮቴራፒ #ጤና

📱 *Phone Overuse? Your Wrist Might Be Paying the Price!**De Quervain’s syndrome* is a painful condition on the thumb sid...
12/01/2026

📱 *Phone Overuse? Your Wrist Might Be Paying the Price!*
*De Quervain’s syndrome* is a painful condition on the thumb side of the wrist, often caused by overuse of the thumb tendons.
💢 *Common Causes*
• 📱 Excessive phone use (Texting/Scrolling)
• 🤱 Lifting babies
• 🔄 Repetitive hand or thumb movements
👀 *Symptoms*
• Pain at the base of the thumb
• Pain when gripping or twisting ✊
• Swelling and a weak grip
💆 *The good news... Physiotherapy helps!*
• ✨ Relieves pain and inflammation
• ✨ Improves wrist and thumb movement
• ✨ Strengthens the hand
• ✨ Helps prevent the pain from coming back
*Early physiotherapy = better and faster results.*
Don’t ignore wrist pain. Treat it early and get back to your daily tasks pain-free!

12/01/2026

Check out kino physiotherapy’s video.

⚡ HIP PAIN? Don’t ignore it!Do you feel pain when walking, standing, or climbing stairs? It might be your body’s way of ...
05/01/2026

⚡ HIP PAIN? Don’t ignore it!
Do you feel pain when walking, standing, or climbing stairs? It might be your body’s way of asking for help.
💢 Common Causes
• Arthritis: Joint wear and tear.
• Muscle Tightness: Weak or stiff muscles.
• Tendinitis / Bursitis: Inflammation around the joint.
• Overuse: Repetitive strain or poor posture.
👀 Pain Gets Worse With:
• Walking or standing for too long 🚶‍♀️
• Climbing stairs
• Moving from sitting to standing
• Sleeping on your side 🛌
• Twisting or sudden movements
💆 How Physiotherapy Helps
You don’t have to live with the discomfort. We focus on:
✨ Reducing Pain: Relieving pressure on the joint.
✨ Better Movement: Improving your range of motion.
✨ Building Strength: Supporting the hip with stronger muscles.
✨ Daily Ease: Making daily life easier!
Don’t just push through the pain — treat the cause. ✨

⚡ የዳሌ ህመም ?በሚራመዱበት፣ በሚቆሙበት ወይም ደረጃ በሚወጡበት ጊዜ ህመም ይሰማዎታል?💢 የተለመዱ መንስኤዎች•  አርትራይተስ:- የመገጣጠሚያ ብግነት።•  የጡንቻ መተሳሰር ወይም ድክመት :...
05/01/2026

⚡ የዳሌ ህመም ?
በሚራመዱበት፣ በሚቆሙበት ወይም ደረጃ በሚወጡበት ጊዜ ህመም ይሰማዎታል?
💢 የተለመዱ መንስኤዎች
• አርትራይተስ:- የመገጣጠሚያ ብግነት።
• የጡንቻ መተሳሰር ወይም ድክመት :-ጡንቻዎች ሲወጠሩ ወይም ሲደክሙ።
• የጅማት መቆጣት :-በመገጣጠሚያው አካባቢ ያሉ ጅማቶች ሲቆጡ።
• ከመጠን በላይ መጠቀም :- ልክ ያልሆነ አቀማመጥ ወይም በድካም ምክንያት የሚመጣ ጫና።
👀 ህመሙ የሚባባሰው፦
• ረጅም ሰዐት መቆም ወይንም ረጅም መንገድ በእግር መጓዝ 🚶‍♀️
• ደረጃ መውጣትና መውረድ
• ከተቀመጡበት መነሳት ወይንም መቆም
• በአንድ በኩል መተኛት 🛌
• የመጠማዘዝ እንቅስቃሴዎች ማድረግ
💆 ፊዚዮቴራፒ እንዴት ይረዳል?
✨ ህመምን በመቀነስ ፦ በመገጣጠሚያው ላይ ያለውን ጫና ያቃልላል።
✨ እንቅስቃሴን በማሻሻል ፦ ያለምንም እንከን እንዲንቀሳቀሱ ይረዳል።
✨ ጥንካሬን በመገንባት ፦ ዳሌን የሚደግፉ ጡንቻዎችን ያጠነክራል።
✨ የዕለት ተዕለት ኑሮን ቀላል ያደርጋል።
ህመሙን ታግሰው አይቆዩ— መንስኤውን ያክሙ! ✨

Address

5th Floor, Salam Tower, Near Yeka Kifle Ketemea Megenagna
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:00
Tuesday 08:30 - 18:00
Wednesday 08:30 - 18:00
Thursday 08:30 - 18:00
Friday 08:30 - 18:00
Saturday 08:30 - 18:00

Telephone

+251948000011

Website

https://l.instagram.com/?u=https%3A%2F%2Fyoutu.be%2FdWRUX8M4bL8%3Ffbclid%3DPAZXh0bgN

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kino Physiotherapy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Kino Physiotherapy:

Share

Category