Shangul Hospital ሻንጉል ሆስፒታል

Shangul Hospital ሻንጉል ሆስፒታል This pages meant to give you medical information, news and advice ይህ ገፅ ሀኪሞች እና ታካሚዎች እንዲግባቡ ለታካሚ ቀለል ባለ መልኩ መረጃ ለመስጠት ነው።

አትገረሙ!ለባለፉት 3 ቀናት በሻንጉል ሆስፒታልል 103 የተሳካ የቶንሲል እና ካንገት በላይ ቀዶ ህክምና ተከናውኗል! አሶሳ፤ኢትዮጵያ
21/07/2026

አትገረሙ!
ለባለፉት 3 ቀናት በሻንጉል ሆስፒታልል 103 የተሳካ የቶንሲል እና ካንገት በላይ ቀዶ ህክምና ተከናውኗል!

አሶሳ፤
ኢትዮጵያ

D/r Aragaw Kibret  👉💪🙏🙏የዶክተሮች ዶክተር ዶ/ር አራጋው ክብረት የሸንጉል ሆስፒታል የአጥንትና የመገጣጠሚያ ስፔሻሊስት ​ወደ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች በሙሉ ተዘግተው መጓጓ...
19/07/2026

D/r Aragaw Kibret 👉💪🙏🙏
የዶክተሮች ዶክተር ዶ/ር አራጋው ክብረት የሸንጉል ሆስፒታል የአጥንትና የመገጣጠሚያ ስፔሻሊስት ​ወደ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች በሙሉ ተዘግተው መጓጓዣ በአየር እንጂ በመኪና ማሰብ ባልተቻለበትና ህዝባችን ከፍተኛ ጭንቀት ላይ በሚገኝበት በዚህ ፈታኝ ወቅት ማህበረሰባችንን ሳይለቅ ከጎኑ ቆሞ በፅናት እያገለገለ የሚገኝ አንድ ታላቅ ባለውለታ አለ።​ከዶክተሮች መካከል አንዱን የህዝብ አለኝታ ጥራልኝ ቢባል ዛሬም ነገም ያለምንም ማመንታትና በሙሉ ልበ-ሙሉነት የሚጠራው ስም ዶ/ር አራጋው ክብረት!

​የሸንጉል ሆስፒታል የምንጊዜም ምርጫችሁ ይሁን! ስንል እንዲሁ በዘፈቀደ ሳይሆን እንደ ዶ/ር አራጋው አይነት በችግር ቀን ደራሽ የሆኑ የህዝብን ስቃይ የሚጋሩ እና የላቀ የህክምና ጥራት ያላቸው ባለሙያዎችን አቅፎ የያዘ ሆስፒታል በመሆኑ ጭምር ነው!
awed

17/07/2026
15/07/2026

ከነገ 9/11/18 ጀምሮ ከአንገት በለይ ( የቶንሲል) ህክመና ስለጀመርን ቀድሞ ይገኙ
ሸንጉል ሁለም የርሶ ነው።
ሼርሼርሼርሼር

15/07/2026

የቶንሲል ቀዶ ህክምና ጥሪ

11/07/2026

Shangul hospital መግቢያ አጥተናል

Take the opportunity hurry up
09/07/2026

Take the opportunity hurry up

  HOSPITAL
26/12/2025

HOSPITAL

Address

Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shangul Hospital ሻንጉል ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Shangul Hospital ሻንጉል ሆስፒታል:

Shortcuts

Share

Category