Kibru Primary Hospital

Kibru Primary Hospital we work on more prevention than cure

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!ያለፈውን ዓመት በተለያዩ ፈተናዎችና ተስፋዎች፣ በደስታና በሀዘን፣ በስኬትና በትጋት አሳልፈን፤ ዛሬ ደግሞ አዲስ ዘመንን በአዲስ ተስፋ ለመቀበ...
10/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!
ያለፈውን ዓመት በተለያዩ ፈተናዎችና ተስፋዎች፣ በደስታና በሀዘን፣ በስኬትና በትጋት አሳልፈን፤ ዛሬ ደግሞ አዲስ ዘመንን በአዲስ ተስፋ ለመቀበል በቅተናል። ስለዚህ ይህን የዘመን መለወጫ በዓል በሰላምና በጤና ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይሁን።

አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላምና የእድገት፣ ለሁላችንም ደግሞ የጤና፣ የደስታ፣ የተስፋና የስኬት ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።

ክብሩ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጤና አገልግሎት የሚሰጠውን አገልግሎት ከማቅረብ ባለፈ፣ ታካሚዎቹንና ደንበኞቹን በክብር፣ በርኅራኄና በተሻለ የህክምና ስነምግባር ለማገልገል በቁርጠኝነት ይሰራል።

በዚህ የአዲስ ዓመት ከተወዳጅ ደንበኞቻችን ጋር ያለንን ትስስር በማጠናከር፣ እናንተን በሥራ ቦታችሁ በመጎብኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታችንን ለማድረስ በመቻላችን ደስተኞች ነን። ይህ ጉብኝት ለእናንተ ያለንን አክብሮትና ምስጋና የምንገልጽበት አንዱ መንገድ ነው።

መጪው 2019 ዓ.ም. ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ የጤና፣ የሰላም፣ የደስታና የብልጽግና ዓመት ይሁን። ሁሌም በጤና እንድትኖሩ፣ ምኞታችሁ እንዲሳካና መልካም ነገሮችን የምታከናውኑበት ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን።

እንኳን አደረሳችሁ!
ክብሩ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

ይምጡ በክብር፣ እናገለግሎታለን!
ጳጉሜ 5፣ 2018 ዓ.ም.

02/07/2025

በክብሩ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዛሪ የተደረገው የደም መለገስ ፕሮግራም በከፊል።
17/05/2025

በክብሩ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዛሪ የተደረገው የደም መለገስ ፕሮግራም በከፊል።

19/04/2025

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kibru Primary Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Kibru Primary Hospital:

Shortcuts

Share

Category