Adege abirham

Adege abirham Kuni diri bushahona, afidhinoonni yanna baalate giddo dancha looso loosse. Efesooni Sokka 5:16

መታሰቢያ
15/03/2026

መታሰቢያ

የክብር መታሰቢያ ለወንጌል አርበኛው አባታችን አብርሃም ርቄ‎ == ===== ==== ===== ==== ==== ====‎"በጌታ የሚሞቱ ከአሁን ጀምሮ ብፁዓን ናቸው።" (ራእይ 14:13)‎ በታላ...
15/03/2026

የክብር መታሰቢያ ለወንጌል አርበኛው አባታችን አብርሃም ርቄ
‎ == ===== ==== ===== ==== ==== ====
‎"በጌታ የሚሞቱ ከአሁን ጀምሮ ብፁዓን ናቸው።" (ራእይ 14:13)
‎ በታላቅ ትጋትና በእምነት ጽናት የብዙዎችን ሕይወት ያበሩት አባታችን አቶ አብርሃም ርቄ የድካም ዋጋቸውን ለመቀበል ወደ ጌታቸው እቅፍ ተጠርተዋል።
‎አባታችን በምድራዊ ቆይታቸው፦
‎የጥረትና የትጋት ተምሳሌት፦
‎በትምህርት ማቋረጥና በችግር ሳይበገሩ፣ በጠንካራ የሥራ ባህል ለባለሀብትነት የበቁ የጽናት ሰው ነበሩ።

‎የወንጌል አርበኛ፦ ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ "ኢየሱስ ጌታ ነው" በማለት የመሰከሩ፣ ወንጌላዊ ቀጥረው የሚያገለግሉና ለእምነታቸው የታመኑ አባት ነበሩ።
‎የቸርነት አምድ፦ ለድሆች የሚራሩ፣ ያዘኑትን የሚያጽናኑና ለብዙዎች መትረፍ የቻሉ ደግ ሰው ነበሩ።
‎በሀዘናችን ጊዜ ከጎናችን የነበራችሁ ከቅርብም ከርቀት ሆናችሁ ያጽናናችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃጥሁ 🙏
‎ከቤተሰቦቻቸው !

በመላው አለም የምትገኙ ቅዱሳን ለሀገራችን ኢትዮጲያ የከፍታ ዘመን መጀመሪያ የሆነው 2018 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ። ምህረቱን አብዝቶልን፣ በፍቅሩ ተሸክሞን፣ በአባትነቱ ራርቶልን ለአ...
16/02/2026

በመላው አለም የምትገኙ ቅዱሳን ለሀገራችን ኢትዮጲያ የከፍታ ዘመን መጀመሪያ የሆነው 2018 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ። ምህረቱን አብዝቶልን፣ በፍቅሩ ተሸክሞን፣ በአባትነቱ ራርቶልን ለአዲሱ አመት ላሸጋገረን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር፣ ምስጋና፣ ውዳሴ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይብዛለት

16/02/2026

.......... መግቢያ ..... 🆚™❤✔.... አንብበው

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ አምሳል ለክብር እና ለዓላማ ፈጠረው። ሰው የእግዚአብሔር ወዳጅ እና ያለ ኃጢአት ስለነበረ፣ እግዚአብሔር እየመጣ ሁልጊዜ ያነጋግረው ነበር። ሰው ፈቃድ ያለው ፍጥረት ስለሆነ ፈቃዱን ተጠቅሞ ለእግዚአብሔር እንዲገዛ፣ እግዚአብሔርን እንዲያከብርና እንዲያመልክ አግዚአብሔር ስውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፤ ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ ነገር ግን መልካሙንና ክፉውን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና ዘፍ 2:16-17፡፡ በሰይጣን ተታለው ያንን ፍሬ በበሉ ጊዜ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ላይ አመጹ። አዳም ትሞታለህ በተባለው መሰረት ወዲያው በስጋ አልሞተም ነገር ግን ከእግዚአብሔር በመንፈስ ተለየ (በመንፈስ ሞተ)፤ ሞት ማለት መለየት ነውና። የሕይወት ምንጭ ከሆነው ከእግዚአብሔር ተለየ (ሞተ)። ከኤደን ገነት ከመገኘቱ አባረራቸው እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ሕብረት ተቋረጠ። በዚህ ምንክያት ኃጢአት በአንድ ሰው ምክንያት ወደ ዓለም ገባ። ሞት የኃጢአት ውጤት ነውና በኃጢአት ም ምክንያት ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ። ሮሜ 3:23 እንዲሁም ሁሉ ኃጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ይላል። በአንዱ አዳም አለመታዘዝ ሁሉ ሐጢያተኛ ሆነ ከእግዚአብሔር ክብር ጎደለ። ከዛን ግዜ ጀምሮ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ታላቅ ቁጣ ሥር ነው ያለው። የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ጠላት ሆነ። በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና (ሮሜ 1:18)፡፡

Romans 12 (KJV) - ሮሜ9: Let love be without dissimulation. Abhor that which is evil; cleave to that which is good.
13/09/2024

Romans 12 (KJV) - ሮሜ
9: Let love be without dissimulation. Abhor that which is evil; cleave to that which is good.

❝በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።❞  2 ዜና...
26/07/2024

❝በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።❞
2 ዜና 7: 14

ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።  መዝሙር 121: 2
08/05/2024

ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
መዝሙር 121: 2

26/09/2023

Manchi beetti duucha dancha giddo mitte busha kule ba'anno kaaliiqi kayiinni duucha busha giddo mitte dancha lae gatisanno
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል :- ትምህርት ሚኒስቴር 200, 000  ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል.....................................
09/12/2022

መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል :- ትምህርት ሚኒስቴር

200, 000 ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል..............................................................................

ህዳር 30/1015ዓም . (ትምህርት ሚኒስቴር) መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ ተመራቂ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እንደሚሰጥ የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል ።

መሪ ስራ አስፈጻሚው ኤባ ሚጀና ( ዶ/ር ) በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ አውደጥናት ላይ እንደገለጹት መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር ለሁሉም ቅድመ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ ይሰጣል።

የመጀመሪያው ፈተና በሰኔ ወር ከተሰጠ በኋላ ቀጣዩ የመውጫ ፈተና ከ6 ወራት በኋላ እንደሚሰጥም ዶክተር ኤባ አስረድተዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሀመድ በበኩላቸው ፈተናውን ለ200, 000 የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች በኦንላይን እንደሚሰጥ የጠቀሱት አቶ ሰይድ ይህም የፈተና ስርቆትን ለመከላከል የተሻለ አማራጭ በመሆኑ ነው ብለዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱም ሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉም አቶ ሰይድ አሳስበዋል።

በመውጫ ፈተና ብቃትና የፈተና ኮርሶች ልየታና የተገቢነት ማረጋገጥ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደጥናት ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል።

Address

Awassa
[email protected]

Telephone

+251988996633

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adege abirham posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share