Mental Health Daily info /?/

Mental Health Daily info /?/ overall mental health
"There is no health with out mental health "���

➡Mental Health Diagnosis(ሓፈሻዊ ምርመራ ሕማም ስነ ኣእምሮ)
➡Mental health treatment and follow up (ሕክምናን ክትትልን ሕማም ስነ ኣእምሮ)
➡ psychological counseling (ምኽሪ ስነ ልቦና)
➡ psychotherapy (ስነ ልቦና ሕክምና )

07/05/2026

ኢጎ እና ዲፌንስ ሜካኒዝም

***

ሲግመንድ ፍሮይድ Structural model ን ባስተዋወቀበት አውቅ እሳቤው የስነልቦና መዋቅራችንን id, ego እና Super ego ብሎ ከፍሎታል::

ስጋዊ ፍላጎትን የማራመድ እንዲሁም ደስታን ማሳደድ የ ኢድ ሚና ነው:: የፍትወትና የሃይለኝነት ደመነብሳዊ እምቅ ሃይል በ ኢድ ይተገበራል::

ሱፐር ኢጎ ደሞ በአንጻሩ ጥብቅ የስነምግባርና የሞራል መርሆዎችን ያራምዳል:: ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ እና መሰል ጽኑ አቋሞችን ያለማወላወል እንድንፈጽም ያዘናል::

በነዚህ ሁለት ጽንፎች መሃከል ስነልቦናዊ ጦርነት አለ::

እነዚህ ሁለት የልቦና ክፍሎች: ሁነቶችን ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር ለመገንዘብ ፍላጎቱም ችሎታውም የላቸውም:: እንዲሁ በደፈናው ፍላጎታቸውን ማራመድ እንጂ ሚዛናዊነት ለነሱ ቦታ የለውም::

ታድያ ጠባቸው ይከር እና 'የዳኛ ያለህ' ማለታቸው አይቀርም.. ያኔ Ego የማስታረቅ ሚናውን በ defense mechanism አማካኝነት ይጀምራል::

defense mechanism የተለያየ የጥንካሬ/ብስለት ደረጃዎች አሉት:: ይህም የሚወሰነው እነዚህን defense mechanisms ስራ ላይ ስናውላቸው ከራሳችንና ከሌሎች በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ጋር አግባብተው ያኖሩናል ወይ በሚለው ነው::

በዚህም መሰረት Narcissistic/Psychotic, Immature, Neurotic እና Mature ተብለው ይከፈላሉ::

ይቀጥላል...

ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው: የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት

https://www.facebook.com/DrEstif
https://t.me/DrEstif

17/09/2025

ማህሰይቲ(Trauma) ዘይመረፅካዮን ዘይደለኻዮን ለውጢ እንትፈጥር፣ሕውየት (Healing) ዝመረፅካዮን ዝደለኻዮን ለውጢ ይፈጥር።
Michelle Rosenthal

Address

Axum

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mental Health Daily info /?/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share