Medan Clinic / መዳን ክሊኒክ

Medan Clinic / መዳን ክሊኒክ A Healthcare You Rely On!

22/07/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

የተለያዩ ስፔሻሊስቶች የተለያየ ምክር ሲሰጡ ማን ያስተባብራል?
20/07/2026

የተለያዩ ስፔሻሊስቶች የተለያየ ምክር ሲሰጡ ማን ያስተባብራል?

05/07/2026

ህክምና የሚያልቀው መድኃኒት ሲታዘዝ አይደለም። ስንድን ነው።
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አብሮ የሚቆም ዕምነት የሚጣልበት የቤተሰብ የግል የጤና አማካሪ ለማግኘት
መዳን ህክምና ቢሮ
📞 09 42 62 40 50 ይደውሉ።
#መዳን #የግልሀኪም

መዳን የቤተሰብ የጤና አማካሪ📞 09 42 62 40 50የብልሆች የመጀመሪያ ስልክ ጥሪ😊☝️
26/06/2026

መዳን የቤተሰብ የጤና አማካሪ
📞 09 42 62 40 50
የብልሆች የመጀመሪያ ስልክ ጥሪ😊☝️

"ወደ መዳን የቤተሰብ ሀኪም ሲደውሉ ምን ይከሰታል?"

ብዙ ሰዎች የሚጠይቁኝ አንድ ጥያቄ አለ።

"መዳን ብደውል ምን አገልግሎት አገኛለሁ?"

የመጀመሪያው ነገር ማዳመጥ ነው።
የሕመምዎን ታሪክ፣ አሁን ያሉትን ምልክቶች፣ የሚወስዷቸውን መድሀኒቶች እና የሚያሳስብዎትን ሁሉ በጥንቃቄ እናዳምጣለን።

ከዚያ ሁኔታዎን እንገመግማለን፣ ትክክለኛውን ቀጣይ እርምጃ እንመራዎታለን።

ምናልባት በቤት ህክምና ሊቀጥሉ ይችላሉ።

ምናልባት የተለየ ሀኪም ወይም ሆስፒታል ሊያስፈልግዎ ይችላል።

ወይም ህክምናዎን በመጀመር እና በቀጣይነት በመከታተል ከጎንዎ እንሆናለን።

ለእያንዳንዱ ሰው አንድ አይነት መፍትሔ የለም።

ስለዚህ በመዳን ሜዲካል ኦፊስ እያንዳንዱን ታካሚ በራሱ ሁኔታ እንገመግማለን፣ ትክክለኛውንም መመሪያ እንሰጣለን።
ምክንያቱም ጥሩ ሕክምና የሚጀምረው በትክክለኛ ግምገማ ነው።

መዳን ሜዲካል ኦፊስ - 📞 09 42 62 40 50
የብልህ ቤተሰብ የመጀመሪያው ጥሪ!

25/06/2026

አንድ ስልክ ሁሉንም ነገር ሊቀያይረው ይችላል።

ብዙ ሰዎች ጤናቸውን ወይም የቤተሰቦቻቸውን ጤና ፍለጋ በየክሊኒኩ፣ በየሆስፒታሉ ለቀናት ይንከራተታሉ።

ቀላል የማይባል ሰው በማያስፈልጓቸው ምርመራዎች ውስጥ ያልፋሉ።
የቀሩት ከየት መጀመር እንዳለባቸው ባለማወቅ እስኪብስባቸው በማመንታት ይጠብቃሉ።

በመዳን ሕክምና ቢሮ የመጀመሪያው እርምጃ በጣም ቀላል ነው። አንድ ስልክ መደወል።

📞 09 42 62 40 50

በላቀ ሙያዊ ሥነምግባር የግል ምስጢርዎን ፍፁም አክብረን፤
ያሉበትን አጠቃላይ የጤና ሁኔታ እንገመግማለን።
ጭንቀትዎን እናዳምጣለን።
ያሉትን አማራጮች ተወያይተን የተሻለውን እንዲወስኑ እናግዝዎታለን።

አንዳንዴ አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልግዎታል።
አንዳንዴ በእርስዎ ጉዳይ የሰለጠነ ልዩ ባለሙያ ይሆናል የሚያስፈልግዎት።
አንዳንዴ ደሞ እዛው ባሉበት የትም ሳይንገላቱ ደህንነቱ የተጠበቀ የህክምና እርዳታ ማግኘት ይችላሉ።

ቁልፉ ጉዳይ ትክክለኛውን ውሳኔ በትክክለኛው ጊዜ መወሰኑ ላይ ነው።
እኛ የምናግዝዎት እዚህ ላይ ነው።

አንድ ስልክ ጥሪ! ግልፅ ድጋፍ! የተሻሉ የጤና ውሳኔዎች!

መዳን ህክምና ቢሮ
📞 09 42 62 40 50
📍ባ/ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ፊትለፊት
#መዳን #ህክምና #መዳንህክምናቢሮ

25/06/2026
24/06/2026

📍 መዳን ህክምና ቢሮ ምንድነው?

በህመም ጊዜ ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት ፦

"ወዴት እሂድ?" "ምን ላድርግ?" "ማንን ላማክር?" ነው።

መዳን ሜዲካል ኦፊስ የቤተሰብ ህክምና እና የጤና አማካሪ አገልግሎት ነው።

ሁኔታዎን እንገመግማለን፣ ትክክለኛውን አቅጣጫ እንጠቁማለን፣ አስፈላጊ ሲሆንም ህክምናዎን እንከታተላለን።

በአንድ የስልክ ጥሪ 📞 09 42 62 40 50
ባሉበት ሆነው ይታከሙ! ከ1000 ብር ጀምሮ።
ግልፅ ምክር! የተሻሉ የጤና ውሳኔዎች!
#መዳንየህክምናቢሮ #ባህርዳር #ጤና #መዳን

Address

ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፊትለፊት
Bahir Dar

Opening Hours

Monday 00:00 - 00:00
Tuesday 00:00 - 00:00
Wednesday 00:00 - 00:00
Thursday 00:00 - 00:00
Friday 00:00 - 00:00
Saturday 00:00 - 00:00

Telephone

+251984142737

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Medan Clinic / መዳን ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Medan Clinic / መዳን ክሊኒክ:

Shortcuts

Share