24/08/2026
የሳንባ ምች ( pneumonia)??
የሳንባ ምች ማለት ከአንዱ ወይም ከሁለቱም የሳንባ ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ አልቪዮላይ (Alveoli) በተባሉ ጥቃቅን የአየር ከረጢቶች ላይ የሚከሰት ከፍተኛ የኢንፌክሽን እና እብጠት ዓይነት ነው።
1. መንስኤዎች:
✅የባክቴሪያ ኢንፌክሽን
✅የቫይረስ ኢንፌክሽን
✅የፈንገስ ኢንፌክሽን
2. ምልክቶች:
✅ ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት
✅ሳል (አንዳንድ ጊዜ ከአክታ ጋር)
✅ የትንፋሽ እጥረት
✅ፈጣን አተነፋፈስ ወይም የልብ ምት መጨመር
✅የደረት ህመም (በተለይ በምንተነፍስበት ወይም በምንስልበት ጊዜ)
✅ከፍተኛ ድካም
አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል
"ፈዋሽ አእምሮዎች : ተንከባካቢ ልቦች"
📞 8560
0583204167
0583207555
📍አድራሻችን: ፈለገ ህይወት አካባቢ: የአብከመ ኅብረተሰብ ጤና ምርምር ማዕከል ፊት ለፊት::