10/09/2026
‼
ባለፉት 25 ዓመታት ለታካሚዎች ሁነኛ የጤና መዳረሻ በመሆን የሚታወቀው 👇👇👇 በመጭው አዲስ ዓመት ተጨማሪ የሕክምና ማዕከላትን በመክፈትና አዳዲስ የሕክምና አማራጮችን በማካተት ከመቸውም ጊዜ በላቀ ሁኔታ ደንበኞቹን ለማገልገል መዘጋጀቱን በታላቅ አክብሮት ይገልጻል። እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ።
‼
💞
***
➜➜➜ዘመኑ የሠላም ፣ የጤና ፤ የፍቅርና የበረከት ዘመን እንዲሆንልን ልባዊ ምኞታችንን እንገልፃለን።
‼