Melkam zena

Melkam zena Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melkam zena, AIDS Resource Center, bodit, Boditi.

11/06/2026

የቀን ተቀን የኑሮ ውጥረት

| (ውጥረት/Stress) በአካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጤናችን ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የህክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ

እንደ ባለሙያዎቹ ገለጻ፣ ከፍተኛ ውጥረት በሚያጋጥመን ወቅት ሰውነታችን ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ሲሆን፤ ይህም በተለይ ከባድ የራስ ምታት፣ የትከሻ፣ የአንገት እና የጀርባ ህመም፣ የጡንቻ መኮማተር፣ የልብ ምት መጨመር (የመጭመቅ ስሜት)፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት እንዲሁም የሆድ ህመምን ሊያስከትል ይችላል።

ይሁን እንጂ ይህንን ጤናን አደጋ ላይ የሚጥል ስሜት በተረጋጋ ሁኔታ ለአፍታ ቆም በማለት፣ በጥልቀት በመተንፈስና አእምሮን በማዝናናት (Slow breathing techniques) በቀላሉ መቆጣጠርና የጭንቀት ሆርሞኖችን መቀነስ እንደሚቻል ተጠቁሟል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)


#ውጥረት #አካላዊጤና #የአእምሮጤና #ጤናማአኗኗር #ሪላክሴሽን

04/06/2026

♦️በሠንዳፋ አንድ አትሌት በጥይት ተመቶ ህይወቱ ማለፉ ብዙዎችን አስደንግጧል

👉አትሌቲክሱ ላይ የተፈጠረው ምንድነው?

👉ከአትሌት በተተኮሠ ጥይት የአንድ አትሌት ህይወት መጥፋቱ ተሠምቷል

👉ገዳዩ አትሌት ሟቹን አትሌት በጥይት ተኩሶ ገድሎ ሊያመልጥ ሲል በቦታው የነበሩ አርሶ አደሮች ተቷኩሰው ወደ ከተማ ሳይገባ ተይዟል

👉ገዳዩ አትሌት ከነመሳሪያው እጅ ከፍንጅ ተይዞ በቁጥጥር ስር ውሏል

👉 ለግድያ ያበቃቸው ምክንያት እየተጣራ ነው።

👉የገዳይም የሟችም ማንነት እንገልፃለን

👉በቀጣይ የሚመለከታቸውን አነጋግረን ሙሉውንና ትክክለኛውን መረጃ ይዘን እንቀርባለን

✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ (ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)

Address

Bodit
Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melkam zena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share