18/06/2026
ሚዲያዎች እውነተኛ፣ ሚዛናዊ እና ተደራሽ መረጃ በማቅረብ ህዝብን ለልማት፣ ለዴሞክራሲ እና ለመልካም አስተዳደር ተሳታፊ እንዲሆን ያበረታታሉ። ስለሆነም ኃላፊነት ያለው ሚዲያ ለተረጋጋ፣ ለበለፀገና ለተባበረ ሀገር ግንባታ ወሳኝ መሠረት ነው። “ሚዲያ የመረጃ ምንጭ ብቻ ሳይሆን የሀገር ግንባታ አጋር ነው!” አቶ አዩብ መሀመድ የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ።