23/07/2026
የዳዊት ማርያምወርቅ ፋውንዴሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በመሆን ለማህበረሰብ የበጎ አድራጎት የጤና አገልግሎቶችን ለማከናወን የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል ::
✨️ልዩ የምስራች✨️
በሚመጣውም የዓለም አቀፍ የሄፓታይቲስ ቀን (World Hepatitis Day) ምክንያት በማድረግ፣ ለማህበረሰባችን ነፃ የሄፓታይቲስ (የጉበት በሽታ) ምርመራ በድሬ ዳዋ: በሀረር እንዲሁም በጅጅጋ ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል።