Gambella Town Primary Hospital

Gambella Town Primary Hospital Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gambella Town Primary Hospital, Hospital, Gambella, Illubabor, Gambela.

27/10/2023

The HPV vaccine is highly effective. It can prevent 9 in 10 cases of the most high-risk strains of HPV – the number 1 cause of cervical cancer. Share this information widely!

27/10/2023
27/10/2023

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

____________

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Paediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በህዳር 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከጥቅምት 7 - 17/2016 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው ከጥቅምት 7/2016 እስከ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) Authenticate ማስደረግና ስማችሁን ከባለስልጣኑ ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

ከጥር 1/2015 ዓ.ም በኋላ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የትምህርት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና(Exit Exam) ማለፍ አለባችሁ፡፡

ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

This heros contribution won't Go unnoticed ,thank you for donating blood and saves life...
08/09/2023

This heros contribution won't Go unnoticed ,thank you for donating blood and saves life...

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!Ashenafi Temesgen, Duop Gatmach Puoch, Chuol Chuch Chuol, ...
01/08/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!

Ashenafi Temesgen, Duop Gatmach Puoch, Chuol Chuch Chuol, Bhan Sudan Kong

Address

Gambella, Illubabor
Gambela
5440

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Town Primary Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category