21/07/2023
ሂል የህክምና ማእከል በ ከተማችን የህክምና ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ እና ወደ ዉጭም ሆነ ወደ መሀል ሀገር የታካሚ ሪፈራልን የሚያስቀር የ አከርካሪ አጥንት ስብራት ህክምና በሀገራችን የአከርካሪ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊቲ ፈር ቀዳጅ ሀኪሞች አንዱ በሆኑት ዶ/ር ቃለአብ ተስፋዬ አማካኝነት ህክምናዉን መስጠት መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
ለላቀ ህክምና
ሂል የህክምና ማእከል
ጎንደር