Gashaw Clinic ጋሻው ክሊኒክ

Gashaw Clinic  ጋሻው ክሊኒክ Quality service for all !!!

16/08/2026

Only for Health professionals
A 60yr women come to our clinic with a simple dermatological conditions (AD), and she said ""never measure my BP b/c i experience it 20yrs back with out any improvement despite of tooking antihypertensive drugs"to say refractory Hypertension
And we try to convince her to measure the BP and it was Morethan 300/120
my question
1 for how long a patient staying well with such BP ?
2 any treatment option?
3 and further investigation recommended?

26/03/2026

ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

27/12/2025

የሞሪንጋ (ሽፈራው) የጤና ጥቅሞች | Health Benefits of Moringa

ሞሪንጋ ወይም ሽፈራው (ሞሪንጋ ኦሊፌራ) (Moringa oleifera) በተጨማሪም "ተአምረኛው ዛፍ" ወይም "ድረምስቲክ ዛፍ" ("miracle tree” or "drumstick tree") በመባል ይታወቃል።

በንጥረ-ምግብ ይዘቱ የበለፀገ ተክል ሲሆን፤ ለመድኃኒትነት እና ለጤንነት ባሉት ጠቀሜታዎች ምክንያት በስፋት አገልግሎት ላይ ይውላል።

ሞሪንጋ:- በቫይታሚኖች፣ በማዕድናት፣ በአንቲኦክሲደንቶች እንዲሁም አስፈላጊ በሆኑ አሚኖ አሲዶች የበለፀገ ነው።

ይህም የሰውነታችን በሽታ የመከላከል አቅምን በማሳደግ፣ ኢንፍላሜሽንን በመቀነስ፣ የደም ስኳር መጠንን በመቆጣጠር እንዲሁም የልብና የምግብ መፍጫ ሥርዓት ጤንነትን በማጎልበት አጠቃላይ ደህንነትን ያሻሽላል።

ቅጠሎቹ፣ ፍሬዎቹ እና ዘይቱ በተለያየ መልክ ለምግብነት ስለሚውል፤ ዘርፈ ብዙ ወይም ሁለገብ ጥቅም ያለው ምግብ ነው።

የጤና ጥቅሞች | Health Benefits

ሞሪንጋ (ሽፈራው) ከሚያስገኛቸው ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው:-

1️⃣ በንጥረ-ነገሮች የበለፀገ ነው | Rich in Nutrients

የሞሪንጋ ቅጠል በጣም ግሩም የሆነ የቫይታሚኖች እና ማዕድናት ምንጭ ነው። ከእነዚህም ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል:-

ቫይታሚን ኤ | Vitamin A:- የዓይን ጤንነትን እና በሽታ የመከላከል አቅምን ይደግፋል።

ቫይታሚን ሲ | Vitamin C:- በሽታ የመከላከል አቅምን እና የቆዳ ጤንነትን ያጎለብታል።

ካልሲየም | Calcium:- አጥንትን እና ጥርስን ያጠነክራል።

ብረት (አይረን) | Iron:- የደም ማነስ በሽታን ለመከላከል ይረዳል።

ፖታስየም | Potassium:- የልብ እና የጡንቻ ሥራን ወይም ተግባርን ይደግፋል።

ፕሮቲን | Protein:- ሁሉንም ማለትም ዘጠኙን አስፈላጊ አሚኖ አሲዶችን ይይዛል።

2️⃣ ጠንካራ አንቲኦክሲደንት ባህርያቶች | Powerful Antioxidant Properties

ሞሪንጋ (ሽፈራው) እንደ ኳርሴቲን፣ ክሎሮጀኒክ አሲድ እና ቤታ ካሮቲን (quercetin, chlorogenic acid, and beta-carotene) ባሉ አንቲኦክሲደንቶች የበለፀገ ሲሆን፤ ይህም የሚከተሉትን ለማድረግ ይረዳል፡-

ፍሪ ራዲካሎችን (free radicals) መዋጋት።
የኦክሲዴቲቭ ውጥረትን (oxidative stress) መቀነስ።
ኢንፍላሜሽንን መቀነስ።
ሴሎችን ከጉዳት መጠበቅ።

3️⃣ የልብ ጤናን ይደግፋል | Supports Heart Health

ሞሪንጋ ወይም ሽፈራው፡-

የኮሌስትሮል እና ትራይግሊሰርራይድ (cholesterol and triglycerides) መጠንን ይቀንሳል።
የደም ግፊትን ይቀንሳል።
የደም ዝውውርን ያሻሽላል።

4️⃣ የደም ስኳር መጠንን ለመቆጣጠር ይረዳል | Helps Manage Blood Sugar Levels

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሞሪንጋ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላል:-

በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ይቀንሳል።
የኢንሱሊን ሴንሲቲቪቲን (insulin sensitivity) ያሻሽላል።
ከስኳር በሽታ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል።

5️⃣ ፀረ-ኢንፍላማቶሪ ውጤቶች | Anti-Inflammatory Effects

ሞሪንጋ እንደ አርትራይተስ፣ የስኳር በሽታ እና የልብ ሕመም ካሉ ሥር የሰደዱ በሽታዎች ጋር የተገናኘ ኢንፍላሜሽንን ለመቀነስ የሚረዱ ውህዶችን ይዟል።

6️⃣ የአዕምሮ ጤናን ይደግፋል | Supports Brain Health

ሞሪንጋ (ሽፈራው):

27/12/2025

Address

Enfraz
Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gashaw Clinic ጋሻው ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Gashaw Clinic ጋሻው ክሊኒክ:

Shortcuts

Share