Finfinnee post

Finfinnee post Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Finfinnee post, AIDS Resource Center, Sheger, Lege T'afo.

14/08/2024

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን ትግራይን ለማመስ ዝግጅቱን ጨርሶ ወደትግበራ ገብቷል
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን 👉የተምቤን፣ 👉አድዋ እና 👉ሀውዜን አካባቢ ተወላጆች የሆኑ እና 15 ሽህ የሚሆን ታጣቂ ኃይሎችን በማሰባሰብ ተንቤን እና ሀውዜን መካከል አስፍሯል።
የእነ ደብረፅዮን ቡድን #የእንደርታ፣ #ጨርጨር፣ #መሆኒ፣ እና ተወላጆች የእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ደጋፊዎች ናቸው በሚል ምሽት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ሊጨርሳቸው መሆኑ ታውቋል።
የእነ ደብረፅዮን ቡድን በዚህ ዙር በማዕከላዊ እና ደቡባዊ ትግራይ ተወላጆችን ኢላማ በማድረግ ድንገተኛ ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅቱን በመጨረሱ በድፍረት ማድረጉ ከውስጥ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

የነ ደብረፂዮን ጉባኤ ጉባኤ ነው ስንል በምክንያት ነው። ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና አመራሮች የአንድ መንደር ሰዎች ናቸው። ሌላውን የትግራይ ተወላጅ እንደ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዜጋ የሚቆጥሩ ናቸው።

1. ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
2. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/ሔር
3. ዶ/ር አብርሃም ተከስተ
4. ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ
5. አቶ አለም ገ/ዋህድ
6. ዶ/ር ፍስሃ ሃብተፅዮን
7. አቶ አማኑኤል አሰፋ
8. አቶ ይትባርክ አምሃ
9. አቶ ተክላይ ገ/መድህን
10. አቶ ጌታቸው አሰፋ
11. አቶ ተወልደ ገ/ፃድቅ
12. አቶ እያሱ ተስፋይ
13. ወ/ሮ ኪሮስ ሐጎስ
14. አቶ አፅብሃ አረጋዊ
15. አቶ ካልአዩ ገ/ህይወት
16. ዶ/ር ሰለሞን ኪዳነ
17. ዶ/ር አማኑኤል ሃይለ
18. ዶ/ር ረዳኢ በርሀ
19. ወ/ሮ ሊያ ካሳ
20. ዶ/ር ኪዳነማርያም በርሀ
21. ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ

14/08/2024

የትግራይ ህዝብ የመከራ አንቴና የሆነው ደብረጽዮን!!
ዛሬም የትግራይ ህዝብላይ መካራን ለመጫን እየስራ ይገኛል።

14/08/2024

በዝሆኖች ፀብ ተጎጂዉ ሳሩ ነዉ

ልክ እንደ ትላንቱ #ጦርነት ሁሉ በዚህም ፍትጊያ ገፈት ቀማሹ ነዉ። በመከራ የተገኘን ሰላም በአናቱ በመትከል ለስልጣን ጥም እና የመንደር የጎበዝ አለቃ ለመሆን እነ ደብረፅዮን እየተጣደፉ ይገኛሉ። አደገኛ አካሄን ነዉ!

በአቶ #ጌታቸዉ ረዳ የሚመራዉ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ከነችግሩም ቢሆን በጦርነት ፍዳዉን ያየዉን #ህዝብ እና #ክልል ለማቅናት በሚጣጣርበት በዚህ ሰዓት እንደማገዝ የደብረፅዩን ብድን ለስልጣን ይኳትናል።

እንደዚህ አይነት #የስልጣን ሩጫ ክልሉን ወደማያባራ የእርስ በእርስ ጡርነት የሚመራ እንጂ ለህዝቡ አይፈይድም። አሁን ያለዉ ፍትጊያ የሁለት ዝሆኖች ትግል ነዉ። መከራዉ ለሳሩ ነዉ።

14/08/2024

ቀን ከሌሊት በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ሆኖ ችግር እና ሰቆቃን የሚጠራው የደብረጽዮን ቡድን አሁንም ከጥፋቱ እየተማረ አይደለም ። ባረጀና ኋላ ቀይ በሆነው አስተሳሰብ የትግራይን ህዝብ ችግር ለማስረዘም ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው ።

ግዚያዊው አስተዳደር ከነብዙ ችግሩ ክልሉን ወደ ቀድሞ ሰላም እና ልማት ለመመለስ ከፌደራል መንግስቱ ጋር እየሰራ ባለበት የነ ደብረጽዮን ቡድን ህገ ወጥ እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ለህወሃትም ለትግራይ ህዝብን ጉዳት እንድጂ ጥቅም የለሁም ።

14/08/2024

Address

Sheger
Lege T'afo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finfinnee post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share