Dr.Ferid mudesir

Dr.Ferid mudesir وَإِذَامَرِضۡتُفَهُوَيَشۡفِينِ٨٠

And He ˹alone˺ heals me when I am sick. Ash shu'ara 26:80 Qur'an

29/05/2026

FDRE, Ministry of Labor and Skills
ካናዳ፤ ምዝገባም ሆነ ስምሪት አልተጀመረም! 🛑

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች ክብራቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ በውጭ ሀገራት በሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ላይ በህጋዊ መንገድ እንዲሰማሩ ለማስቻል በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡

በአሁኑ ወቅት ዜጎች በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (lmis.gov.et) ላይ በመመዝገብና ህጋዊ ሂደቶችን በመከተል፣ ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ስምምነት ወደተፈራረመችባቸው የሚከተሉት ሀገራት በህጋዊ መንገድ በመሰማራት ላይ ይገኛሉ፦

👉ሳውዲ አረቢያ

👉የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ

👉ጆርዳን

👉ኳታር

👉ሊባኖስ

📍ወደ ካናዳ የሚደረግ የሥራ ስምሪት አለ?

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መቀመጫውን ካናዳ ካደረገው "ፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል" (FUTURE FIT INTERNATIONAL INC.) ጋር ስምምነት የፈጸመው በዋነኛነት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በዓለም አቀፍ የሥራ ገበያ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው። ስምምነቱ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ብቻ ያተኩራል፦

• ከካናዳ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ተማሪዎችን በዓለም አቀፍ የሥራ ገበያ በሚፈለጉ ክህሎቶች ማሰልጠን፤

• ብቁ የሆኑ ተማሪዎች በካናዳ በሚገኙ የትምህርትና ስልጠና ተቋማት የነፃ ትምህርት ዕድል እንዲያገኙ ማመቻቸት።

⚠️ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ!

ከዚህ ስምምነት ውጪ፦

✅"ሚኒስቴሩ ወደ ካናዳ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ጀምሯል" በማለት የተሳሳተ መረጃ ከሚሰጡ፤

✅"ወደ ካናዳ እንልክዎታለን" በማለት ከፍተኛ ገንዘብ ከሚጠይቁ፤

✅"ከሚኒስቴሩ ህጋዊ ውክልና ተሰጥቶናል" ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ!

📍ምን ማወቅ ይኖርብዎታል?

✍️ከፊውቸር ፊት ኢንተርናሽናል ጋር የተደረገው ስምምነት ወደ ተግባር ሲገባ፣ ዝርዝር መረጃው በሚኒስቴሩ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾች እና በብሔራዊ ሚዲያዎች ብቻ ይፋ ይደረጋል።

✍️ለዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን ምንም ዓይነት ክፍያ መፈጸም አይጠበቅብዎትም! ክፍያ የሚጠይቁ አካላት ሁሉ አጭበርባሪዎች መሆናቸውን ይወቁ።

✍️አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሲመለከቱ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ( 9138 በነፃ የስልክ መስመር ወይም [email protected] ) እና በአቅራቢያዎ ለሚገኙ የህግ አስከባሪ አካላት ይጠቁሙ።

🚨ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ይፋዊ አድራሻዎቻችንን ብቻ ይጠቀሙ፦

ግንቦት 19/2018 ዓ.ም፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: https://t.me/FDRE_MoLSofficial
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYI

07/05/2026
HBsAg positive patient How and what to tell them during referral Your blood test for hepatitis B, called HBsAg, came bac...
27/04/2026

HBsAg positive patient
How and what to tell them during referral

Your blood test for hepatitis B, called HBsAg, came back positive.

This means the virus is in your body. Many people feel well, but we need more tests to understand how it is affecting you.

We will refer you to a higher-level hospital. There, they will:

- Check how active the virus is with a viral load test
- Do blood tests to assess your liver
- Perform an ultrasound to look at your liver
- Check for any liver damage

After these tests, they will decide the next step.

Possible plans:

- No treatment now
If the virus is quiet and your liver is healthy, they will monitor you regularly

- Start medication
If the virus is active or harming your liver, they will start antiviral treatment

What to expect:

- Many people stay healthy with regular follow-up
- Treatment, if needed, can control the virus and protect your liver
- Early care prevents serious problems

If you do not follow up:

- The virus can slowly damage your liver without symptoms
- This can lead to scarring of the liver, called cirrhosis
- It can progress to liver failure or Hepatocellular Carcinoma
- These problems are harder to treat and can be life-threatening

It is important to attend the referral and continue follow-up.

Details in the comment section

Address

Robe

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr.Ferid mudesir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category