Ensaro wereda health professionals page

Ensaro wereda health professionals page This page to use shared any healthy data

29/07/2026
28/07/2026
"እንኳን ደስ አላችሁ"በክልሉ ካሉ  ጤና ጣቢያ ውስጥ በመወዳደር ከፍተኛ አፈፃፀም በማምጣት ለሚ ጤና ጣቢያ የምስክር ወረቀትና የሚዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ከጤና ኬላዎች ደግም ደንቢ ጤና ኬላ በተ...
28/07/2026

"እንኳን ደስ አላችሁ"
በክልሉ ካሉ ጤና ጣቢያ ውስጥ በመወዳደር ከፍተኛ አፈፃፀም በማምጣት ለሚ ጤና ጣቢያ የምስክር ወረቀትና የሚዳሊያ ተሸላሚ ሲሆን ከጤና ኬላዎች ደግም ደንቢ ጤና ኬላ በተመሳሳይ ከፍተኛ አፈፃፀም በማምጣት የሰርተፍኬት እና የሚዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል።
ይህ ውጤት እንዲመጣ ከላይ እስከታች ያደረጋችሁት ተሳትፎ ከፋ ያለ ምስጋና ልናቀርብላችሁ እንወዳለን::
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።

እንኳን ለ2018 ዓ/ም  ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣የጤና  እንድሆንላችሁ እመኛለሁ🙏መል...
11/04/2026

እንኳን ለ2018 ዓ/ም ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣የጤና እንድሆንላችሁ እመኛለሁ
🙏መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ።
Happy Easter ❣️❣️❣️❣️

እንሳሮ ጤና ፅ/ቤት ከወረዳው ካሉት 26 ሴክተር መስሪያቤት በአብይትና ቁልፍ ተግባራት በመወዳደር የ6ወር አፈፃፀም አንደኛ በመውጣት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል
18/02/2026

እንሳሮ ጤና ፅ/ቤት ከወረዳው ካሉት 26 ሴክተር መስሪያቤት በአብይትና ቁልፍ ተግባራት በመወዳደር የ6ወር አፈፃፀም አንደኛ በመውጣት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል

የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን በማስመልከት ከእንሳሮ ወረዳ  ጤና  ፅህፈት ቤት ሃላፊና  የእንሳሮ ወረዳ ምክትል  አስተዳዳሪ አቶ  ውብሸት ሙልዬ  የተላለፈ የእንኳ...
06/01/2026

የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን በማስመልከት ከእንሳሮ ወረዳ ጤና ፅህፈት ቤት ሃላፊና የእንሳሮ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ውብሸት ሙልዬ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ !!
በወረዳችን ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!
የጌታችንና የመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በእየ አመቱ ታህሳስ 29 ቀን በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡
በዓሉ በቤተ ዕምነቱ እና በምዕመናኑ ዘንድ እጅግ ልዩ ትርጉም ያለው በብዙ ሀይማኖታዊ ስርዓቶች የሚከበር በዓል ነው፡፡
ስለሆነም መላው የዕምነቱ ተከታዮች እና ኢትዮጵያዊን ብዙ ትርጉም ባለው በዚህ በአል እንደከዚህ ቀደሙ በመቻቻል ፣ በመፈቃቀር እና በአንድነት እንድናከብር እያልኩ በወረዳችን ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ፡-
የእንሳሮ ወረዳ ጤና ፅህፈት ቤት ሃላፊና የእንሳሮ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ዉብሸት ሙልዬ
ታህሳስ 2018 ዓ/ም

25/12/2025
በእንሳሮ ወረዳ  ማህበረሰብ አቀፍ የትራኮማ መድሀኒት እደላ ለሴቶች ልማት ህብረት  ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
22/12/2025

በእንሳሮ ወረዳ ማህበረሰብ አቀፍ የትራኮማ መድሀኒት እደላ ለሴቶች ልማት ህብረት ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።

እንኳን ደሰአላችሁ  የጤና መደን ተግባር በ2017 በጀት አመት በፈፀምነው ውጤት በዞኑ ካሉት ወረዳዎች  3ኛ በመውጣት ከዚህ በፊት የተሰጠን እንዳለ ሆኖ ዛሬም ተጨማሪ1 አመሃ ሞተር 2,አንድ...
12/12/2025

እንኳን ደሰአላችሁ
የጤና መደን ተግባር በ2017 በጀት አመት በፈፀምነው ውጤት በዞኑ ካሉት ወረዳዎች 3ኛ በመውጣት ከዚህ በፊት የተሰጠን እንዳለ ሆኖ ዛሬም ተጨማሪ
1 አመሃ ሞተር
2,አንድ ኮፒተር ወስደናል በዚህ ተግባር ላይ ለተሳተፍችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ይህ ውጤት መምጣቱ ደስስ ብሎናል ነገር ግን ይህ ውጤት እንዳያዘናጋን በዚህ አመት ሁላችንም ተረባርበን አቅደን በመስራት የተሻለ ውጤት ማምጣት ይጠበቅብናል።

Osoite

Ensaro Health Professional
Lemi
2429

Puhelin

0913242991

Nettisivu

Hälytykset

Tiedä ensimmäisenä ja anna meille oikeus lähettää sinulle sähköpostitse uutisia ja promootioita Ensaro wereda health professionals page :ltä. Sähköpostiosoitettasi ei käytetä muihin tarkoituksiin, ja voit perua milloin tahansa.

Oikopolut

Jaa

Kategoria