Aginne Xeerra

Directions

Aginne Xeerra Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aginne Xeerra, AIDS Resource Center, Delhi.

03/10/2026

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) አቅራቢነት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን የተሾሙ፦

1) ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ- የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

2) ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ- በክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ

3) አቶ ተስፋዬ ደፋሩ- በክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

03/10/2026

ክብርት ወ/ሮ ካሰች ኤልያስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክርቤት ዋና አፌ-ጉባኤ በመሆን ተሹመዋል።

03/10/2026
03/10/2026

የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ የነበሩ አቶ ዳዊት ደሳለኝ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ ሀላፊ ሆነው ተሰየሙ።

03/10/2026

‎ዶ/ር ቦጋለ ቦሼ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

03/10/2026

አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን ተሾሙ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ ዙር 1ኛ መስራች ጉባኤ፤ የተከበሩ አበባየሁ ታደሰ(ዶ/ር)፤ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ ሆነው እንዲያገለግሉ የቀረበውን ሹመት ተቀብለው አጽድቀዋል።

የተከበሩ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) ላለፉት ሁለት ዓመታት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ በመሆን ስያገለግሉ እንደቆዩ ይታወቃል።

Address

Delhi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aginne Xeerra posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share