Qallab Doctor

Qallab Doctor Cardiologist Spiritual Medicine is the place of Islamic medical center. We provide medical services People suffer from different diseases at different times.

All diseases are not the same. Only physical problems are not diseases. There are many kinds of problems you can face. However, some problems are spiritual. Do you know the spiritual problems? Most people believe in spiritual problems and some are not. Many people take it funny. But this is not any funny topic. Most importantly if you are Muslim, then definitely you need to believe this. Because a

s a Muslim it is a duty to have faith to believe in the jinn. Allah created man and jinn for his praying. There is both good and bad jinn like a human. Many times jinns directly attack the people's bodies and mass them. In addition, many people do black magic for enmity with each other. And this is one of the most serious problems in the community. And many people try to deceive people by focusing on these issues. But we are different in that case. We provide this type of service. And our main intention is to help people. Business is not our target. We provide medical services according to the Islamic sunnah way. We have a lot of services. Our main intention is to provide service to our patients, not business. So, you can take a service from us without any hesitation.

  ወር አበባን አስከትሎ የሚመጣ የጅን ጥቃት፡፡ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ የተወሰደ በኡሙ ሚስባህ የቀረበ እወቁም ሸይጧን የሰውን ልጅ ሰውነት ልክ እንደ ደም ይዞረዋል፡፡ ቡኻሪ...
22/11/2023

ወር አበባን አስከትሎ የሚመጣ የጅን ጥቃት፡፡
ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ የተወሰደ በኡሙ ሚስባህ የቀረበ
እወቁም ሸይጧን የሰውን ልጅ ሰውነት ልክ እንደ ደም ይዞረዋል፡፡ ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡ ለዚህም ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በተናገሩት መሰረት ሸይጧን በሴት ውስጥ ገብቶ ይህን ይፈጥራል፡፡ ታድያ ይህ አይነቱ የሸይጧን ጅን ጥቃት እንዴት ያለ ምልክቶች አሉት፡፡
1.የፔሬድ ግዜሽ ገና ሁኖ ሳለ መድማት፡፡ ልክ እንደ ፔሬድ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፡፡ ይህን ስሜት አንቺ ሳታውቂው ድንገት ይፈሳል፡፡ ይህም ሸይጧን የሚፈጥረው ነው፡፡ ቲርሚዚይ የዘገቡትን ሃዲስ ዶክተር አቡ ፈርሃን በስፋት አብራርቶታል፡፡ ይሁንና ለኔና ላንቺ ግልፅ በሚሆን መልኩ ሳስቀምጠው ይህ መድማት የፔሬድ ግዜ ላይ ላይሆን የመቻል አዝማምያው 70 በመቶ ነው፡፡ ቅድመ የደም ፍሳሽ ነው፡፡ በ 22 የሚመጣው ፔሬድ በ 10 ይመጣል፡፡ አሁን ፔሬድ አይተሸ ፀዳሁ ስትይ ነገ ትደግሚያለሽ፡፡
2.የፔሬድ ደም መሽተት፡፡ ይህ ብዙውን ግዜ ብረት ብረት የሚሸተው የ ደም ሽታ ሽታውን ይለውጥና እጅግ ለአፍንጫ የሚከብድ ሽታ ይኖረዋል፡፡ ይህ ሲሆን እህቴ ፈፅሞ አትደናገጪ በፍጥነት በቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ በመግባት ኡስታዞችን አናግሪ፡፡
3.የፔሬድ ደም ከለር መለወጥ ፡፡ ይህ ሸይጧን የሚያመሳስለው ሲሆን ዶክተር አቡ ፈርሃን ኢማም አህመድን እና አነሳኢን ጠቅሶ ባብራራው መልኩ ሸይጧን በዚህ ሰአት እንዲደማ የሚደርገው የወር አበባ ግዜ የሚደሙ እንቁላሎችን ሳይሆን ሌላ ለደም ስሮችን ነው፡፡ ይህም ደሙ ከለሩን ወደ ቀይነት የሚለውጠው ሲሆን አንዳንዴት እጅግ በጣም ጥቁር በማድረግ እንዲፈስ ያደርገዋል፡፡ አሏህም ይጠብቀን!!
4.ህመሙ እጅግ በጣም በጣም የሚቻል አይሆንም፡፡ ልብ ብለሽ አስተውለሽ ከሆነ ይህ ህመም ከእህትሽ ከእናትሽ ጋር ሳይቀር ይለያያል፡፡ ባንቺ ላይ እጅግ በጣም ይፀናል፡፡ ይህም የዘመናዊ መድሃኒቶች አናልጂሲክስ የሚሰኙ ህመም አስታጋሾች መድሃኒቶች እንኳ ከዚህ ህመም አያስተውሽም፡፡ በዚህ ሰአት ላይ የሚያስጥልሽ የሩቅያህ ህክምና ብቻ ነው፡፡ ነይ ወደ ቀልብ ዶክተር ነይ አሏህን ቀን ተሌት የሚያወሱ ባሮች ዘንድ ሁኚ ! አሏህ ብቻ ነው አዳኝሽ፡፡
5. የወር አበባ ከነ አካቴው መጥፋት፡፡ ይህ የሚገርመው ምንም አይነት መድሃኒት ሳትጠቀሚ ምንም አይነት ነገር ሳታደርጊ ድንገት ቻው ሳይል ይቀራል፡፡ ቻው ሳይል ምን ማለት ነው እድሜሽ ሳይደርስ ሳታረግዢ ጥፍጥ ጥፍት ይላል፡፡ ይህንም አሏህ ያነሳልሽ ዘንድ ወደ ሩቅያህ አምሪ፡፡
6.የቀን ተቀን መድማት፡፡ አሏህ ይጠብቀንና በዚህ ግዜ ሁክሞች እራሱ አሉ እንዴት አድርገሽ መስገድና ኢስላማዊ ተግባሮችን እንደ ኖርማል ሰው ማከናወን እንደምትችይ፡፡ ይህ አይነቱ መድማት ከሸይጧን አልያም ከተፈጥሮ የሚሆንበትን የምትለይው በሩቅያህ ህክምና ብቻ ነው፡፡ የትኛውም ሳይንቲስት ይህን መለየት አይችልም፡፡
7.ልጅ መነሳት፡፡ ልጅ አለማግኘት፡፡ አሏህ ሰጪ ነው አሏህ ነሺ ነው ይህን እመኚ ግና በዚህ የሲህር ጥቃት ወቅት ወደ ማህጸንሽ የባልሽ ዘር እንዳይረባ እንዳይገባ የሚያደርገው ሸረኛው ሸይጧን ነው፡፡ ባልሽ ሲመረመር የእስፐርም ቁጥሩ ጥሩ ወይም ማስረገዝ የሚችል ሆኖና ንቁ የእስፐርም ሴል ኑሮት ያንቺም ማህጸን ተመራጭና ጥሩ ሆኖ ሳለ ግና አታረግዢም፡፡ አንዳንዴም ኬት እንደመጣ የማታውቂው እጢ በቤተሰብ የሌለ ባንቺ ላይ ኑሮ ማርገዝን ይከላከላል፡፡ ብቻ ለሸይጧን ብዙ ምክንያቶች አሉት፡፡
ከዚህ አይነት የሸይጧን ጥቃት በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በጂን ጥቃት በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb

👆

ጅኑ ባሌ (ሰአዳ)ክፍል 2ሁሌም ፈገግታ እና ያማረ ገፅታ አለው፡፡ ከዛንም ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ሁኔታውን በቨሙሉ አጫውታቸዋለሁ፡፡ እነሱ ግን አይተውት እንደማያቁ ምናልባትም ካየሁት እንዳመላክ...
22/11/2023

ጅኑ ባሌ (ሰአዳ)
ክፍል 2ሁሌም ፈገግታ እና ያማረ ገፅታ አለው፡፡ ከዛንም ከጓደኞቼ ጋር ሳወራ ሁኔታውን በቨሙሉ አጫውታቸዋለሁ፡፡ እነሱ ግን አይተውት እንደማያቁ ምናልባትም ካየሁት እንዳመላክታቸው ተነጋግረን ወይም ሳታሳውቂ ሰውሪ ወይም ፎቶ አንሺ ብለውኝ እሺ ብዬ ቃል ገባሁ፡፡ ሁሌ ይገጥመኛል ፎቶ ማንሳት እፈራለሁ፡፡

ቀስ እያለ ግንኙነታችን ከርቀት እየበዛ መጣ፡፡ ምናልባት ኒቃብ ለለበሰ ሁሉ ይስቃል ብዬ ባየው ለማንም ፈገግ አይልም፡፡ እኔን ሲያይ ብቻ ነው ፈገግ የሚል፡፡ እና ከኒቃቤ ስር ይመለከተኛል ማለት ነው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ከዛንም በመሃል ረመዳን ይገባና ማየት አቆምኩኝ እሱን፡፡
የተለያዩ ቦታዎች ላይ በአይኔ ፈለግኩት አጣሁት፡፡ ልክ ረመዳን መሃል ላይ እኛ ያለንበት ቤት ኢፍጣር መጥቶ ሶፋ ላይ ከሰቹ ጋር ቁጭብሎ ሳየው የማብድ መሰለኝ፡፡ ምናልባት አእምሮዬን ስቻለሁ ብዬ እንድጠራጠር አደረገኝ፡፡ ምክንያቱም አሁንም ፈገግ አለ ፡፡ ቡና ቀድቼ እርሱ ያለበት ቦታ አስቀመጥኩኝ አይጠጣም፡፡
ብጠብቅ አይጠታም፡፡ ሌሎች ጨርሰው እሱ ግን አልነካውም፡፡ እንግዳ ብዙ ስለበር ካልጠጣ አላነሳውም አልኩና ወደ ኩሽና አመራሁ፡፡ ረመዳን ወቅት ስደት ላይ ያለ ሰው ያቀዋል ስራውን ብዛት፡፡ መአት ሰሃኖች መጡ ሊታጠቡ እቃዎች በሙሉ ተገልብጠዋል፡፡
እናም በመሃል ከኔ ጋር የምትሰራ ፊሊፒኖ አለች እሷ ስኒውን ይዛ መጣች ፡፡ ሲኒው አልተነካም ቡናው ሙሉ ነው፡፡ ለምንድነው ያልጠጣው አልኳት፡፡ ማን አለችኝ፡፡ ነገርኳት፡፡ ማንም የለምኮ ያስቀመጥሽበት ቦታ አለችኝ፡፡ ምናልባት ቦታ ለውጦ ይሆናል ብዬ ሳላከብድ ተውኩት፡፡
እዛው ለሊት ላይ እቃ እያጠብን ላደራርቅ ዞር ስል ፊቴ ቆሞ አየሁት፡፡ ጩሀቴን ለቀቅኩት፡፡ ኮቴ የለውም ምንም የለውም፡፡ በዚህ ወቅት ሁሉም ተደናግጠው እኔን ያዩኛል፡፡ ምንም የለም ፊትለፊቴ፡፡ አየሁ ተዟዟርኩ ምን ሆንሽ አሉኝ፡፡ አሁን እዚህ ጋር እንግዳውን አላያችሁትም አልኳች፡፡
ሁሉም አኡዙቢላህ በይ ስራ በዝቶብሽ ነው የሚሆነው አሉኝ፡፡ እኔ ላይ የሚቀልዱ እስኪመስለኝ ድረስ፡፡ ምክንያቱም እኔ ያየሁትን አውቃለሁ፡፡ በዛ ቀን መልሼ አላየሁትም፡፡ እንደዚሁ በረመዳን መጨረሻ አካባቢ እኔ አልጋ ላይ ተኝቶ አየሁት፡፡ ከኔ ጋር ሁለት ሰዎች ይተኛሉ አጋዦቼ እሱ የኔን ቦታ ብቻ መርጦ ተኝቷል፡፡ ያ የማይለወጠው ፈገግታ አለ፡፡ በእጁ አልጋዬን ይጠቁመኛል፡፡ ይቀጥላል፡፡

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb

Address

JENB6596، 6596 ابن عياد، 3997, An Naim District
Jeddah
23621

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qallab Doctor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Qallab Doctor:

Share