DELT Yemariamwork General Hospital

  • Home
  • DELT Yemariamwork General Hospital
Call Directions Website

DELT Yemariamwork General Hospital Leading the Way in Compassionate Care. DELT - Your trusted destination for exceptional healthcare.

Skilled doctors, cutting-edge facilities, and personalized treatment. Making a positive impact on lives.

Delt Yemariamwerk General Hospital conducted a training program on Basic Life Support (BLS) and Advanced Cardiovascular ...
31/10/2026

Delt Yemariamwerk General Hospital
conducted a training program on Basic Life Support (BLS) and Advanced Cardiovascular Life Support (ACLS) for healthcare professionals.
The training aimed to strengthen participants’ knowledge and practical skills in recognizing and responding to life-threatening emergencies, performing effective resuscitation, and providing timely, evidence-based emergency care.
Through continuous professional development and hands-on training,
we remain committed to strengthening our healthcare team's capabilities and ensuring safer, higher-quality patient care.
📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል

29/10/2026

🧠 የጭንቅላት ጉዳት (Traumatic Brain Injury) ቀላል አይደለም!
ከመውደቅ፣ ከመኪና አደጋ ወይም ከመመታት በኋላ ምልክቶቹ ወዲያውኑ ላይታዩ ይችላሉ። እነዚህ ምልክቶች ካሉ ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል ይሂዱ፦
▪️ ከባድ ወይም እየጨመረ የሚሄድ ራስ ምታት ▪️ ተደጋጋሚ ትውከት
▪️ ራስን መሳት ወይም ግራ መጋባት
▪️ የዕይታ መደብዘዝ
ይህን መረጃ ለቤተሰብዎና ለወዳጆችዎ ያጋሩ።
📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል

27/10/2026

🎀 ጥቅምት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወር 🎀
የጡት ካንሰር በጊዜ ሲደረስበት የመዳን ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ቁልፉ ቅድመ ምርመራ ነው!
በዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል የማሞግራፊ ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል።
✅ ማሞግራፊ ምንድን ነው?
የጡትን ውስጠኛ ክፍል በኤክስሬይ የሚያሳይ ምርመራ ነው። በእጅ ሊዳሰስ የማይችሉ ለውጦችን ቀድሞ ለመለየት ይረዳል።

⚠️ ከሚከተሉት ምልክቶች አንዱን ካዩ ሳይዘገዩ ይመርመሩ፦
1. በጡት ወይም በብብት አካባቢ አዲስ እባጭ
2. የጡት ቅርጽ፣ መጠን ወይም የቆዳ ገጽታ ለውጥ
3. ከጡት ጫፍ የሚወጣ ያልተለመደ ፈሳሽ
4. የማይለቅ የጡት ህመም
ሁሉም ምልክት ካንሰር አይደለም፤ ግን ማረጋገጥ የሚቻለው በምርመራ ብቻ ነው። ዕድሜዎ 40 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ወይም በቤተሰብዎ የጡት ካንሰር ታሪክ ካለ፣ ምርመራ መቼ መጀመር እንዳለብዎ ሐኪምዎን ያማክሩ።
ራስዎን ይመርምሩ፣ ለእህት፣ ለእናት እና ለጓደኛዎም ያጋሩ! 💗
📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል

25/10/2026

ላፓሮስኮፒክ ሰርጀሪ ምንድን ነው? 🔬
ሰውነት ላይ ትንንሽ ቀዳዳዎችን ብቻ በመፍጠር፣ በካሜራ በመታገዝ የሚከናወን ዘመናዊ የቀዶ ህክምና ዓይነት ነው።
ጥቅሞቹ :-
✅ አነስተኛ ህመም
✅ ፈጣን ማገገም
✅ አጭር የሆስፒታል ቆይታ
✅ የኢንፌክሽን ተጋላጭነት መቀነስ
✅ አነስተኛ ጠባሳ
🏥 የላፓሮስኮፒክ ሰርጀሪ አገልግሎት በዴልት የማሪያምወርቅ ሆስፒታል እየሰጠን ነዉ!
📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል

🩸ሕይወትን የመታደግ ታላቅ በጎ አድራጎት!🩸በዛሬው እለት /ጥቅምት 13 2019 ዓ.ም/ በዴልት የማሪያምወርቅ ሆስፒታል የተዘጋጀው የደም ልገሳ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቅቋል::ለተሳተፋችሁ እና ...
23/10/2026

🩸ሕይወትን የመታደግ ታላቅ በጎ አድራጎት!🩸
በዛሬው እለት /ጥቅምት 13 2019 ዓ.ም/ በዴልት የማሪያምወርቅ ሆስፒታል የተዘጋጀው የደም ልገሳ ፕሮግራም በስኬት ተጠናቅቋል::ለተሳተፋችሁ እና ደማችሁን በመለገስ የሰው ሕይወት የታደጋችሁ በጎ ፈቃደኞች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!
እርሶም ቀጣዩ ለጋሽ ይሁኑ፣ ሕይወትን ያድኑ!
📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማሪያምወቅ ሆስፒታል

🩸የሚተካ ደም፣ለማይተካው ሕይወት🩸ነገ ጠዋት (አርብ)ጥቅምት 13 2019 ዓ.ም በዴልት የማርያም ወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል የደም ልገሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል::እርሶም በዚህ ሰብአዊ ተግባር ላይ ...
22/10/2026

🩸የሚተካ ደም፣ለማይተካው ሕይወት🩸
ነገ ጠዋት (አርብ)ጥቅምት 13 2019 ዓ.ም በዴልት የማርያም ወርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል የደም ልገሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል::
እርሶም በዚህ ሰብአዊ ተግባር ላይ ተሳታፊ ይሁኑ!
ደም ይለግሱ :ሕይወትን ያድኑ!

📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

22/10/2026
20/10/2026

ጥቅምት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። 🎀
የጡት ካንሰር ቀድሞ ከተገጘ በቀላሉ ይታከማል።
✅ ጡትዎን በየጊዜው ይመርምሩ።
✅ እብጠት ወይም ማንኛውም ለውጥ ካስተዋሉ ሐኪም ያማክሩ።
✅ ህመም እስኪሰማዎ ድረስ አይጠብቁ።
📌 ቀድሞ ማወቅ ሕይወት ያድናል።
ይህን ቪዲዮ ለሚወዷቸው ሴቶች ያጋሩ።

📞 6207 ይደውሉልን።
📍 አድራሻ፥ ድሬዳዋ፣ ሳብያን አዲሱ መናኸሪያ ፊትለፊት
Tiktok | Facebook | Telegram
ዴልት የማርያም ወርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DELT Yemariamwork General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your practice to be the top-listed clinic?

Share