31/07/2026
የነፃ የጤና አገልግሎት የመጀመሪያ ቀን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል! አገልግሎቱ ነገም የሚቀጥል ሲሆን፣ 🩺❤️
First Day of our Free Health Service Campaign was successfully completed! The services will continue tomorrow. 🩺❤️
አገልግሎቱ በጣም በተሳካ ሁኔታ የተከናወነ ሲሆን፣ አገልግሎቱን ያገኙ የማህበረሰባችንን አባላት ደስታና እርካታ ማየት እጅግ አስደስቶናል።
The event went very well, and we were delighted to see the happiness and appreciation of the community members who received the services.
ተጨማሪ የማህበረሰባችንን አባላት ለማገልገል በደስታ እንጠብቃለን! 🙌🏽
We look forward to welcoming and serving more people! 🙌🏽
service