ONCO Advanced Diagnostic Center

Call Directions Website Contact the practice

ONCO Advanced Diagnostic Center advancing Diagnostics, Empowering Care! Core Value:
=> Team Work

Vision:
=> Our Vision is to become a center of excellence in a laboratory and medical service, medical education, and research in Ethiopia. Mission:
=> Our Mission is to guide better clinical decisions making/ foster better clinical care of patients through generating standard/ high quality and reliable pathology reports in a very short turn-around time possible.

05/11/2026

የጉበት ስብን የሚያመጡ ምግቦች









🫁 የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርበዚህ ዓመት የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "እያንዳንዱ ትንፋሽ ወደ ተሻለ ነገ ይወስደናል!"  በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።ማንኛውም ሰው...
04/11/2026

🫁 የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

በዚህ ዓመት የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "እያንዳንዱ ትንፋሽ ወደ ተሻለ ነገ ይወስደናል!" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

ማንኛውም ሰው ለሳንባ ካንሰር ሊጋለጥ ይችላል ነገር ግን ሲጋራ ማጨስ ዋነኛው የተጋላጭነት ምክንያት ነው ።

🔍 የሳንባ ካንሰር እነዚህን ምልክቶች ሊያሳይ ይቻላል ፦

• የማያቋርጥ ሳል
• የደረት ህመም
• የትንፋሽ ማጠር
• ደም የተቀላቀለው አክታ
• ያለምክንያት ክብደት መቀነስ
• የማያቋርጥ ድካም ሊኖሩ ይችላሉ

🔬 የሳንባ ካንሰርን ለመለየት እንደ

✅የቲሹ ምርመራ (Histopathology)፣
✅የሴል ምርመራ (Cytology)
✅የኢሚውኖሂስቶኬሚስትሪ (IHC) እና
✅ሞሌኩላር ምርመራ (molecular testing) ሊያስፈልጉት ይችላሉ።

💜ትክክለኛ ምርመራ፤ የተሻለ የጤና እንክብካቤ።

📞 8189

BetterPatientCare

🫁 የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርበዚህ ዓመት የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "እያንዳንዱ ትንፋሽ ወደ ተሻለ ነገ ይወስደናል!"  በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።ማንኛውም ሰው...
04/11/2026

🫁 የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

በዚህ ዓመት የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "እያንዳንዱ ትንፋሽ ወደ ተሻለ ነገ ይወስደናል!" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።

ማንኛውም ሰው ለሳንባ ካንሰር ሊጋለጥ ይችላል ነገር ግን ሲጋራ ማጨስ ዋነኛው የተጋላጭነት ምክንያት ነው ።

🔍 የሳንባ ካንሰር እነዚህን ምልክቶች ሊያሳይ ይቻላል ፦

• የማያቋርጥ ሳል
• የደረት ህመም
• የትንፋሽ ማጠር
• ደም የተቀላቀለው አክታ
• ያለምክንያት ክብደት መቀነስ
• የማያቋርጥ ድካም ሊኖሩ ይችላሉ

🔬 የሳንባ ካንሰርን ለመለየት እንደ

✅የቲሹ ምርመራ (Histopathology)፣
✅የሴል ምርመራ (Cytology)
✅የኢሚውኖሂስቶኬሚስትሪ (IHC) እና
✅ሞሌኩላር ምርመራ (molecular testing) ሊያስፈልጉት ይችላሉ።

💜ትክክለኛ ምርመራ፤ የተሻለ የጤና እንክብካቤ።

📞 8189

04/11/2026

Survival Rate

Center





02/11/2026

አመጋገብ እና የአንጀት ካንሰር #ካንሰር

#አንጀት



30/10/2026

የደረጃ 4 ካንሰር ቀጣዩ እርምጃ







28/10/2026

FNAC እና Core needle biopsy

27/10/2026

ከእድሜ በፊት ፀጉር መሸበት #ሽበት

🤝 Strengthening Collaboration for Better Cancer Care! 🎗️ONCO had a productive and insightful session with the Black Lion...
27/10/2026

🤝 Strengthening Collaboration for Better Cancer Care! 🎗️

ONCO had a productive and insightful session with the Black Lion Hospital Hematology and Oncology Department Tumor Board, fostering meaningful discussions, knowledge sharing, and collaboration to advance cancer care.

We value our partnerships with healthcare professionals and remain committed to supporting progress in diagnostics and patient care.

💙 ONCO — Advancing Diagnostics; Empowering Care!

📞 For inquiries, contact us at 8189.

26/10/2026

የHIV ምልክቶች







Address

NOC Fuel Station, Around Enkulale Fabrica. . . . Swaziland Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 07:00 - 19:00
Tuesday 07:00 - 19:00
Wednesday 07:00 - 19:00
Thursday 07:00 - 19:00
Friday 07:00 - 19:00
Saturday 07:00 - 19:00
Sunday 08:00 - 17:00

Telephone

+251949112211

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ONCO Advanced Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ONCO Advanced Diagnostic Center:

Shortcuts

Share