Pioneer Diagnostic Center

Call Directions Website Contact the practice

Pioneer Diagnostic Center The fastest-growing diagnostic imaging center in Ethiopia, with 10 key locations nationwide.

As Ethiopia’s first and only diagnostic center to achieve ISO 9001:2015 certification, we are committed to providing high-quality imaging services.
📞9485

Stronger partnerships. Increased awareness. Healthier communities.ፓዮኒየር ዲያግኖስቲክ ሴንተር (Pioneer Diagnostic Center) ከረዳት ሜዲ...
02/11/2026

Stronger partnerships. Increased awareness. Healthier communities.

ፓዮኒየር ዲያግኖስቲክ ሴንተር (Pioneer Diagnostic Center) ከረዳት ሜዲካል ፕላዛ (Redat Medical Plaza) ጋር በመተባበር፣ በFC Africa እና IOM ግቢ ውስጥ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር በተሳካ ሁኔታ አዘጋጀ።

This initiative represents more than a seminar; it reflects a shared dedication among the organizations to advancing community health through education, collaboration, and awareness.

በጋራ ሆነን፣ የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ግንዛቤን ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ እናድርገው።

contact us: 📞9485/0908656565
💬Telegram https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0
Instagram https://www.instagram.com/pioneer_diagnostic_center?obrf=MWl2a3B2aGdzZHJwZw==
LinkedIn : https://www.linkedin.com/in/pioneerdiagnosticethiopia?utm_source=share_via&utm_content=profile&utm_medium=member_ios

TikTok: https://www.tiktok.com/

Facebook https://www.facebook.com/pioneerdiagnosticethiopia?mibextid=wwXIfr

. pioneer_diagnostics_center
best_diagnostic_center

በጡትዎ ላይ የሚታይ ማንኛውንም ለውጥ በጭራሽ ችላ ማለት የለብዎትም። 🎗️የጡት ማበጥ፣ እብጠት (እጢ)፣ በጡት መጠን ወይም ቅርጽ ላይ የሚታዩ ለውጦች፣ የቆዳ መሸብሸብ ወይም የጡት ጫፍ ላይ ...
31/10/2026

በጡትዎ ላይ የሚታይ ማንኛውንም ለውጥ በጭራሽ ችላ ማለት የለብዎትም። 🎗️

የጡት ማበጥ፣ እብጠት (እጢ)፣ በጡት መጠን ወይም ቅርጽ ላይ የሚታዩ ለውጦች፣ የቆዳ መሸብሸብ ወይም የጡት ጫፍ ላይ የሚታዩ ያልተለመዱ ለውጦች የህክምና ክትትል የሚያስፈልጋቸው የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ።

የጡት ማበጥ ሁልጊዜ የጡት ካንሰር መኖሩን የሚያመለክት ባይሆንም፣ በሰውነትዎ ላይ የሚከሰቱ ለውጦችን መለየት እና ያልተለመደ ነገር ሲያጋጥም የህክምና ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

ሰውነትዎን ይወቁ። ምልክቶቹን ይለዩ። የህክምና ምክር ይጠይቁ።

የማምግራፊ አገልግሎት ጥቅምትን በ30% ቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ።

💬Telegram https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0

Instagram https://www.instagram.com/pioneer_diagnostic_center?obrf=MWl2a3B2aGdzZHJwZw==

LinkedIn : https://www.linkedin.com/in/pioneerdiagnosticethiopia?utm_source=share_via&utm_content=profile&utm_medium=member_ios

TikTok: https://www.tiktok.com/

Facebook https://www.facebook.com/pioneerdiagnosticethiopia?mibextid=wwXIfr


.
best_diagnostic_centeri

የዛሬን ጥያቄ ማን ይመልሳል?ለጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የማሞግራፊና የአልትራሳዉንድ ልዩነት ግለጹቀድሞ ላወቁ 3 ሰዎች የ200 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረናል✍️ መልስዎን በቴሌግራም ...
26/10/2026

የዛሬን ጥያቄ ማን ይመልሳል?

ለጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የማሞግራፊና የአልትራሳዉንድ ልዩነት ግለጹ

ቀድሞ ላወቁ 3 ሰዎች የ200 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረናል
✍️ መልስዎን በቴሌግራም 💬 Telegram: https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0

አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!

የማሞግራፊ ምርመራ አገልግሎትን እኛ ጋር በጥቅምት ወር በ30% ቅናሽ ያገኙታል።

የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን 9477 / 9485 ላይ ቀጠሮ ይያዙ !


Diagnostic_Center helping_doctors_help_patients Best_imaging_in_Ethiopia

እድሜዎ ከ40 አመት በላይ ከሆነ የማሞግራፊ ምርመራ ማድረጎን አይርሱ!የማሞግራፊ ምርመራ አገልግሎትን እኛ ጋር በጥቅምት  ወር በ30% ቅናሽ ያገኙታል።የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን 9477 / 948...
22/10/2026

እድሜዎ ከ40 አመት በላይ ከሆነ የማሞግራፊ ምርመራ ማድረጎን አይርሱ!

የማሞግራፊ ምርመራ አገልግሎትን እኛ ጋር በጥቅምት ወር በ30% ቅናሽ ያገኙታል።

የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን 9477 / 9485 ላይ ቀጠሮ ይያዙ !

💬 Telegram: https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0


Diagnostic_Center helping_doctors_help_patients Best_imaging_in_Ethiopia

Feeling healthy? Doesn't mean you should skip screening.የማሞግራፊ ምርመራ እድሜያቸው ከ40 በላይ ለሆኑ ሴቶች ማንኛውም አይነት የጡት ለውጥ/እባጭ ከመታየቱ ...
14/10/2026

Feeling healthy? Doesn't mean you should skip screening.

የማሞግራፊ ምርመራ እድሜያቸው ከ40 በላይ ለሆኑ ሴቶች ማንኛውም አይነት የጡት ለውጥ/እባጭ ከመታየቱ በፊት ያሉ ለውጦችን በምርመራ ያገኛል.

Make annual mammography screening part of your routine.

ይህንን አገልግሎት እኛ ጋር በጥቅምት ወር በ30% ቅናሽ ያገኙታል ።

የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን 9477 / 9485 ላይ ቀጠሮ ይያዙ !

💬 Telegram: https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0


Diagnostic_Center helping_doctors_help_patients Best_imaging_in_Ethiopia

Congratulations to H.E Dr. Mekdes Daba on your well-deserved reappointment. Pioneer diagnostic center (PDC) wishes you s...
12/10/2026

Congratulations to H.E Dr. Mekdes Daba on your well-deserved reappointment.

Pioneer diagnostic center (PDC) wishes you success, wisdom and strength as you take on your responsibility.

እድሜሽ ከ40 አመት በላይ ነው?እንግዲያውስ አመታዊ የማሞግራፊ ጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ማድረግ ያስፈልግሻል። ይህንን አገልግሎት እኛ ጋር በጥቅምት ወር በ30% ቅናሽ ታገኚዋለሽ።የቅናሹ ተ...
07/10/2026

እድሜሽ ከ40 አመት በላይ ነው?

እንግዲያውስ አመታዊ የማሞግራፊ ጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ማድረግ ያስፈልግሻል።
ይህንን አገልግሎት እኛ ጋር በጥቅምት ወር በ30% ቅናሽ ታገኚዋለሽ።

የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን አሁኑኑ 9477 / 9485 ላይ ቀጠሮ ያዢ!

💬 Telegram: https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0


Diagnostic_Center helping_doctors_help_patients Best_imaging_in_Ethiopia

Twenty years of service is more than a milestone!ፓዮኒየር ዲያኖስቲክ ሴንተር 20ኛ ዓመቱን በካፒታል ሆቴል ሲያከብር፣ የዓመታዊ ምዕራፉን ብቻ ሳይሆን፣ ይህን የ2...
05/10/2026

Twenty years of service is more than a milestone!

ፓዮኒየር ዲያኖስቲክ ሴንተር 20ኛ ዓመቱን በካፒታል ሆቴል ሲያከብር፣ የዓመታዊ ምዕራፉን ብቻ ሳይሆን፣ ይህን የ20 ዓመት ጉዞ እውን ያደረጉትን ሰራተኞችም እውቅና በሚሰጥ ልዩ ምሽት ነበር።

ምሽቱ በሞቀ አቀባበልና በእንቁጣጣሽ ዝማሬ የተጀመረ ሲሆን፣ የPDC መስራችና ባለቤት አቶ ብሩክ ፈቃዱ ልዩ ንግግር አቅርበዋል።

ከእራትና መጠጦች በመቀጠልም የ20ኛ ዓመት የዶክመንተሪ ፊልም ፣ ውድድርና የመዝናኛ ተግባራትም ምሽቱን የበለጠ ደማቅ አድርገውታል።
በተጨማሪም ለሁለት አስርት ዓመታት ለተደረገው አገልግሎትና የቆይታ ዘመን የሠራተኞች እውቅና፣ ልዩ እውቅና እና የአስርቱ ዓመታት ሠራተኛ (Employee of the Decade) ሽልማት በመስጠት የዚህ ጉዞ አካል የሆኑትን ሰራተኞች አክብሯል።
የ20ኛ ዓመት የኬክ ቆረሳ ሥነ-ሥርዓት፣ በማድረግ በዓሉ ተጠናቋል።


03/10/2026

This October, Pioneer Diagnostic Center, Redat Medical Plaza, and Kibir Desta Cancer Center are standing together for Breast Cancer Awareness Month — because early detection changes outcomes, and every woman's journey deserves to be heard.

To mark the month, we're offering **30% off mammography screening exams** throughout October.

Behind us, our Journey Bell rings for every woman who has walked this path — a reminder that courage, resilience, and healing are never journeys taken alone.

📞 Book your screening today: 9477

30% ቅናሽ ከማሞግራፊ ምርመራ ላይ ተደረገ።ፓዮኔር ዲያግኖስቲክ ሴንተር ክብር ደስታ የካንሰር ማአከልና ረዳት ሜዲካል ፕላዛ ጋር በመተባበር ከመስከረም 21-ጥቅምት 21(October 1-30)...
02/10/2026

30% ቅናሽ ከማሞግራፊ ምርመራ ላይ ተደረገ።

ፓዮኔር ዲያግኖስቲክ ሴንተር ክብር ደስታ የካንሰር ማአከልና ረዳት ሜዲካል ፕላዛ ጋር በመተባበር ከመስከረም 21-ጥቅምት 21(October 1-30) የሚቆይ የ30% ቅናሽ ከማሞግራፊ ምርመራ ላይ አድርጏል።

ለጡት ጤናዎ ቅድሚያ ይስጡ!

ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ 9485 ላይ ይደውሉ።

ያስታውሱ!
የዚህ ቅናሽ ተጠቃሚ ያሚሆኑት ቀጠሮ ካሲያዙ ብቻ ነው።

💬 Telegram: https://t.me/+HLXgJz0zCeFjN2Y0


Diagnostic_Center helping_doctors_help_patients Best_imaging_in_Ethiopia

Address

Africa Avenue/Bole Road, Behind Alem Cinema
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pioneer Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Pioneer Diagnostic Center:

Shortcuts

Share

Nearby clinics