Dr Samuel Hailu - Addis Ortho

Call Directions Website Contact the practice

Dr Samuel Hailu - Addis Ortho Orthopedic Surgeon, subspecialist in Hip-Knee Replacement & fractures. Trained in USA-Canada-Belgium.

Pioneer of muscle sparing DAA THA in Ethiopia-faster recovery, fewer complications. Passionate about affordable, quality joint replacement for Ethiopians በዚህ ገፅ አጥንት እና መገጣጠሚያ ነክ የሆኑ የጤና መረጃወችን አናቀርብላችኋለን፤ አትኩሯችንም ሰብ-ስፔሻሊስት በሆንኩባቸው ሙያዎች ይሆናል
- ዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ
- ዳሌ ገንዳ፥ ዳሌ ማቀፊያ እና ሌሎች የዳሌ አካባቢ አጥንት ስብራቶች
- ስለ ከፍተኛ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ጉዳቶች እንዲሁም
- እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹን እናያለን።

እሮብ ወይም ቅዳሜ በቀጠሮ ለመታየት ድረ ገፃችንን ይጠቀሙ::
>> https://www.DrSamuelHailu.com/a/

በማህበራዊ የትስስር ገፆቻችን ያግኙን፡
> ፌስፑክ፥ ኢንስታግራም፥ ትዊተር፥ ቴልግራም

አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው (ወሰን ሰፈር) ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::

የጎግል ካርታ አድራሻ፡ https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>ድንገተኛ ላልሆነ ነገር እሮብ/ቅዳሜ ቀጠሮ ይያዙ::
>24/7 ያለ ቀጠሮ አገልግሎት ለድንገተኛ ስብራት እና ውልቃት።

On this page, we will see bone and joint-related Orthopedic health information focused on my sub-specialty field
- Hip and Knee Joint Replacement
- Pelvic and acetabulum fracture
- Hip fractures
- Orthopedic Trauma and
- Preventive measures of bone and joint problems

Use our website for an appointment on Wed / Sat.
>> https://www.DrSamuelHailu.com/booking/

Connect with us on:
> Facebook, Instagram, Twitter, Telegram

Address: Dr. Samuel works at Samaritan Surgical Center, which is located in Addis Ababa, on the backside entrance of Meri Loke (Wosen area) Sunshine Real Estate Homes compound near American Medical Center. Google map location: https://goo.gl/maps/ZLxJJNVVfwcQkriK9

>>Book appointment for non-emergency conditions.
>24/7 Walk-in service for emergency fractures and dislocations.

ዳግም የዳሌ መገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና (Revision Hip Replacement) ምንድን ነው?የመጀመሪያው የዳሌ መገጣጠሚያ ተክሎ የተደረገው ሕክምና ችግር ሲያጋጥመው፣ ያረጀውን ወይም የተበላሸ...
01/11/2026

ዳግም የዳሌ መገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና (Revision Hip Replacement) ምንድን ነው?

የመጀመሪያው የዳሌ መገጣጠሚያ ተክሎ የተደረገው ሕክምና ችግር ሲያጋጥመው፣ ያረጀውን ወይም የተበላሸውን የሰው ሠራሽ መገጣጠሚያ በአዲስ ለመተካት የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ነው።

ጤናማ እንቅስቃሴ ለተሻለ ሕይወት!

ስለ ጉልበት መገጣጠሚያ የሚነገሩ የተሳሳቱ  አመልካክቶች ! #የጉልበትህመም  #የአጥንትጤና  #የመገጣጠሚያጤና
30/10/2026

ስለ ጉልበት መገጣጠሚያ የሚነገሩ የተሳሳቱ አመልካክቶች !
#የጉልበትህመም #የአጥንትጤና #የመገጣጠሚያጤና

የዳሌ ህመም እንቅስቃሴዎን እንዳይገድቦ!የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና ያለውን ጥቅም ይወቁ።የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና ለተመረጡ ታካሚዎች ህመምን ለመቀነስና የእንቅስቃሴ ችሎታን...
29/10/2026

የዳሌ ህመም እንቅስቃሴዎን እንዳይገድቦ!

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና ያለውን ጥቅም ይወቁ።

የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ቀዶ ሕክምና ለተመረጡ ታካሚዎች ህመምን ለመቀነስና የእንቅስቃሴ ችሎታን ለማሻሻል የሚረዳ የህክምና አማራጭ ነው።

ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦

☑ የዳሌ ህመምን መቀነስ
☑ የመራመድና የመንቀሳቀስ ችሎታን ማሻሻል
☑ የኑሮ ጥራትን ማሳደግ
☑ በዕለት ተዕለት ተግባራት ላይ ነፃነትን ማጎልበት
☑ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ውጤት የማግኘት እድል

የሚገኘው ውጤት እንደ ጤናዎ ሁኔታና የማገገሚያ ሂደት ሊለያይ ይችላል።

ህመም እንቅስቃሴዎን እየገደበ ከሆነ፣ ዝም ብለው አይቆዩ። የአጥንትና መገጣጠሚያ ሐኪምን በማማከር ለእርስዎ የሚስማማውን የህክምና አማራጭ ይወቁ።

#የዳሌቅየራ #የዳሌህመም

የዳሌ መገጣጠሚያዎ እንደገና ችግር እየፈጠረ ነው? ድጋሚ ቀዶ ህክምና ያስፈልግዎት ይሆን!የዳሌ መገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ካደረጉ በኋላ እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል። 🔹 የ...
28/10/2026

የዳሌ መገጣጠሚያዎ እንደገና ችግር እየፈጠረ ነው? ድጋሚ ቀዶ ህክምና ያስፈልግዎት ይሆን!

የዳሌ መገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ካደረጉ በኋላ እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል።

🔹 የማያቋርጥ ወይም እየባሰ የሚሄድ ህመም
🔹 የሰው ሰራሽ መገጣጠሚያ መላላት
🔹 መገጣጠሚያው ከቦታው መንሸራተት
🔹 ከቀዶ ህክምና በኋላ ኢንፌክሽን መከሰት
🔹 ለመራመድ መቸገር

እነዚህ ምልክቶች ካሉ የአጥንት ሀኪሞን ያማክሩ።
#የዳሌጤና #የአጥንትህክምና

የዳሌ አጥንት አንገት ስብራት ሕክምናሕክምናው እንደ ስብራቱ ዓይነት፣ እንደ ታካሚው ዕድሜ እና አጠቃላይ የጤና ሁኔታ ይወሰናል።1. የአጥንት ማስያያዣ ብረቶች• ስብራቱን በብሎን ወይም ሌሎች ...
27/10/2026

የዳሌ አጥንት አንገት ስብራት ሕክምና

ሕክምናው እንደ ስብራቱ ዓይነት፣ እንደ ታካሚው ዕድሜ እና አጠቃላይ የጤና ሁኔታ ይወሰናል።

1. የአጥንት ማስያያዣ ብረቶች
• ስብራቱን በብሎን ወይም ሌሎች የማስያዣ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማስተካከል።
• ብዙውን ጊዜ ላልተንቀሳቀሱ ስብራቶችና ለወጣት ታካሚዎች ይመረጣል

2.ከፊል የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
የሕመምተኛውን የዳሌ ራስ ማቀፊያ ሳይነካ የጭን አጥንት ራሱን ብቻ ይተካል።

በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ እና ቦታቸውን ለለቀቁ ስብራቶች በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል

3.ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
የጭን አጥንት ራስ እና የዳሌ ራስ ማቀፊያ (ሁለቱንም የመገጣጠሚያ አካላት) ይተካል።

በጤንነት ላይ የሚገኙ፣ በራሳቸው መንቀሳቀስ የሚችሉ እና ጥሩ የአካል ብቃት ላላቸው ለተመርጡ ታካሚዎች ይሆናል።

ቅድመ ምርመራ እና ተገቢው ሕክምና የጎንዮሽ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና የእንቅስቃሴ ብቃትን ለመመለስ አስፈላጊ ናቸው።

#የዳሌአጥንትስብራት

#የዳሌቅየራ

26/10/2026

የጉልበትና የዳሌ መገጣጠሚያ ጤናን እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

በትክክለኛ እንቅስቃሴ፣ ጤናማ አመጋገብ እና ክብደትን በመቆጣጠር የጉልበትና የዳሌ መገጣጠሚያ ጤናዎን ይጠብቁ!

ዛሬ የሚያደርጉት ጥንቃቄ ለነገው ነፃ እንቅስቃሴዎ መሠረት ነው።

#የጉልበትጤና #የዳሌጤና

ከግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ወደ ሙሉ ቅየራ መቀየር መቼ ያስፈልጋል?ከዚህ ቀደም የግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Hemiarthroplasty) ቀዶ ሕክምና ተደርጎልዎት ይሆናል። ነገር ግን...
25/10/2026

ከግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ወደ ሙሉ ቅየራ መቀየር መቼ ያስፈልጋል?

ከዚህ ቀደም የግማሽ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Hemiarthroplasty) ቀዶ ሕክምና ተደርጎልዎት ይሆናል። ነገር ግን ከጊዜ በኋላ ህመም ከተመለሰ፣ መራመድ ከከበደዎት ወይም የዳሌ መገጣጠሚያው ላይ ሌሎች ችግሮች ከተፈጠሩ ተጨማሪ ምርመራ ሊያስፈልግ ይችላል።

በአንዳንድ ሁኔታዎች ከግማሽ ወደ ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement) መቀየር የሚያስፈልግ ሲሆን፣ ይህም የሚወሰነው በህመሙ መጠን፣ በምርመራ ውጤት እና በታካሚው አጠቃላይ የጤና ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ነው።

24/10/2026

ከመውደቅ በኋላ ዳሌዎ ህመም ካለ? ችላ አይበሉት!

ከመውደቅ በኋላ በዳሌ መገጣጠሚያዎ አካባቢ ህመም ከተሰማዎት፣ ምናልባት የዳሌ አጥንት ስብራት ሊኖር ይችላል።

ያስታውሱ፦ ቀድሞ ምርመራ ማድረግ ለተሻለ ማገገም ወሳኝ ነው።

#የዳሌአጥንትስብራት #የዳሌህመም

የጉልበት መገጣጠሚያ ብግነት የሕክምና አማራጮች ምንድን ናቸው?የጉልበት ሕመምና እብጠት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን እንዳያስቸግሩ ችግሩን በትክክል ማወቅ አስፈላጊ ነው።የሕክምና አማራጮች እ...
22/10/2026

የጉልበት መገጣጠሚያ ብግነት የሕክምና አማራጮች ምንድን ናቸው?

የጉልበት ሕመምና እብጠት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን እንዳያስቸግሩ ችግሩን በትክክል ማወቅ አስፈላጊ ነው።

የሕክምና አማራጮች እንደ ችግሩ መንስኤና ክብደት ይለያያሉ። ከመድኃኒትና ከፊዚዮቴራፒ ጀምሮ እስከ ሌሎች የሕክምና አማራጮች ድረስ ተገቢውን ሕክምና በባለሙያ ምክር መሠረት መምረጥ ይቻላል።

የጉልበት ህመም ዛሬም ?መራመድ፣ ደረጃ መውጣት ወይም የዕለት ተዕለት ሥራዎትን በነፃነት ማከናወን እየከበደዎት ነው?ህመሙ እንቅስቃሴዎን እንዲገድብ አይፍቀዱ።  በዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂዎች...
21/10/2026

የጉልበት ህመም ዛሬም ?
መራመድ፣ ደረጃ መውጣት ወይም የዕለት ተዕለት ሥራዎትን በነፃነት ማከናወን እየከበደዎት ነው?
ህመሙ እንቅስቃሴዎን እንዲገድብ አይፍቀዱ።

በዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂዎችና በተገቢው የህክምና እገዛ፣ ወደ ተሻለ እንቅስቃሴና የኑሮ ጥራት ለመመለስ የሚያግዙ አማራጮች አሉ።

እንቅስቃሴዎን ወደ ተሻለ ኑሮ ይምሩ!
--
Is Knee Pain Still?

Are you finding it difficult to walk, climb stairs, or carry out your daily activities comfortably?
Don’t let knee pain limit your movement or keep you from enjoying life.

With advanced medical technology and the right medical care, there are treatment options that can help you improve your mobility and quality of life.

Move Better. Live Better.
#የጉልበትጤና #ዘመናዊህክምና

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Samuel Hailu - Addis Ortho posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Samuel Hailu - Addis Ortho:

Shortcuts

Share

Nearby clinics