Aleta Wondo Town Health Center

Aleta Wondo Town Health Center ለሕዝባችን ጤና እንተጋለን !!

ዛሬም(09_ 12_2018 ዓ.ም) የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነውን፣ የአለታ ወንዶ ከተማ የጤና ጣቢያ ሠራተኞች በጎ አድራጎት ቡዱን የምርመራ ሥራ በቀበሌ  ሰርተዋል ።  በነፃ መተው ይ...
15/08/2026

ዛሬም(09_ 12_2018 ዓ.ም) የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነውን፣ የአለታ ወንዶ ከተማ የጤና ጣቢያ ሠራተኞች በጎ አድራጎት ቡዱን የምርመራ ሥራ በቀበሌ ሰርተዋል ።

በነፃ መተው ይመረምሩ።
Ministry of Health,Ethiopia

የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነው ጤና ላይ የሚሰጡ አገልግሎት ተጠናክሮ ዛሬም ቀጥሏል።
12/08/2026

የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነው ጤና ላይ የሚሰጡ አገልግሎት ተጠናክሮ ዛሬም ቀጥሏል።

በዛሬው ቀን(02/12/18 ዓ.ም  የአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሠራተኛ ባለሙያዎችና የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ጋር በመተባበር የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነዉን ተላላፊ የሆኑ...
08/08/2026

በዛሬው ቀን(02/12/18 ዓ.ም የአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሠራተኛ ባለሙያዎችና የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ጋር በመተባበር የክረምት በጎ አድራጎት አካል የሆነዉን ተላላፊ የሆኑና ያልሆኑ በሽታዎች ምርመራ አካሄድናል።
ይህ በጎ አድራጎት ሥራ በከተማ ቀበሌያትና በጤና ጣቢያ ዉስጥ እስከ ነሐሴ 30 ድረስ የሚቆይ ይሆናል ።
መተው ይመረምሩ ጤናውን ያረጋግጡ!!

በአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ውስጥ በወልድ ለተገላገሉ እናቶች  እንኳን በሠላም መጡ በማለት በዝህ መልኩ ደስታቸውን በመግለፅ ፣  ባለሙያዎች ለህፃኑ ሙሉ ልብስ ገዝተው ሸኝተዋል ...
29/07/2026

በአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ውስጥ በወልድ ለተገላገሉ እናቶች እንኳን በሠላም መጡ በማለት በዝህ መልኩ ደስታቸውን በመግለፅ ፣ ባለሙያዎች ለህፃኑ ሙሉ ልብስ ገዝተው ሸኝተዋል ።
ተቋሙ ሙሉ ለተገልጋዮች የሚያስፈልገውን የህክምና ቁሳቁሶች አሟልቶ እውቀት ባቃቤቱ ባለሙያዎች አገልግሎትን እየሰጠን እንገኛለን።
አድራሻ ፦ አ/ወ/ከ/ከማርያም ቤ/ክያን ሼዕቻ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ተርጫ ወራጅ ውሃ አለፍ ብሎ ወደ ግራ በሚወስደው መንገድ 200ሜ ገባ ብሎ ነው ።

በዛሬው ቀን 20/11/18 ዓ.ም በአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጽዳት ዘመቻ አካሄደናል ።በተቋሙ እየተከናወኑ  ያሉ የጤና ተቋማቱ ጽዱ፣ ምቹ፣ ማራኪና ለተገልጋዮች አስተማማኝ በማ...
27/07/2026

በዛሬው ቀን 20/11/18 ዓ.ም በአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጽዳት ዘመቻ አካሄደናል ።

በተቋሙ እየተከናወኑ ያሉ የጤና ተቋማቱ ጽዱ፣ ምቹ፣ ማራኪና ለተገልጋዮች አስተማማኝ በማድረግ የአገልግሎት ጥራትን ለማሳደግ ካሁኑ ባለሙያው እየሰራ ይገኛል።

በተጨማሪም፣ የቆሻሻ አያያዝና የአገልግሎት ክፍል ሥርዓታማ አደረጃጀት የተገልጋዮች እርካታ ፣ የመንግስት ተቋሙ ለአገልግሎት ተመራጭ እንድሆንና ሠራተኞች ለሥራ ተነሳሽነት ጭምር እያሳየ ይገኛል።
Following

👉በዛሬው ዕለት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የልዑካን ቡድን አድሱን የአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ  በመገኘት የመስክ ምልከታ ጎብኝቷል።👉በሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብር...
23/07/2026

👉በዛሬው ዕለት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የልዑካን ቡድን አድሱን የአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በመገኘት የመስክ ምልከታ ጎብኝቷል።

👉በሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት የተመራው የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴና አመራሮችን ያካተተ ሲሆን በተጨማሪም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር እንዲሁም የቢሮው የማኔጅመንት አባላት በመስክ ምልከታው ታድመዋል።

👉በዚህም አድሱ የአለታ ወንዶ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
የአገልግሎት አሰጣጥ በልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች በመዘዋወር ለመመልከት ችለዋል በየዘርፉም እየተሰጡ ያሉ አገልግሎትና በመመልከት አድስ ከመሆኑ ጋር አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎችን እንደምደግፉን ቃል ገብትዋል ።
👉በተጨማሪም ተቋም አድስ ከመሆኑም አሁን ያለው ሁኔታ ምቹና ጽዱ መሆኑን ጠቁመው፣ አሁን ያለዉ ለሕብረተሰቡ ምቹና ጽዱ ሆነው እንዲቀጥል ጠቁመዋል ።
👉ለማህበረሰብ ጤና እንተጋለን!

Address

Aleta Wondo
Awassa
ALETAWENDO,SIDAMA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aleta Wondo Town Health Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share