WecheGood-Business Center

WecheGood-Business Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WecheGood-Business Center, Nutritionist, Ethiopia, Bahir Dar.

07/04/2026
25/03/2026
15/03/2026
24/02/2026

ከባህርዳር አዲስ አበባ በ online የአየር ትኬት መቁረጥ አይቻልም። ከሌሎች በታዎች በተለየ ሁኔታ ባህርዳር ላይ የ online ስርዓቱ እንዳይሰራ ተደርጓል።የአየር ትኬት የሚገኘው በኤጀንቶች በኩል ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ህዝባችንን ለተጨማሪ የኮሚሽን ወጭ ዳርጎታል። ለዚህ ደግም Ethiopian Airlines መልስ ሊሰጥ ይገባል።
Elias Meseret በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ምርመራ እንድትሰራ እንጠይቃለን።

BBC News Amharic Amhara Communications Amare Alemu Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ

10/09/2025

እንኳን ለ 2018 ዓም አዲስ ዓመት በሰላምና በደስታ አደረሳችሁ።
አዲሱ ዓመት፦የሠላም፣የደስታ፣የጤናና መልካም የስራ ዘመን ይሆንልህ ዘንድ ከልብ እንመኛለን።
Happy Ethiopian New Year!
🌼እ🌼ን🌼ቁ🌼ጣ🌼ጣ🌼ሽ🌼
ወቸጉድ ቡና

07/09/2025

1 place -

17/01/2025

እንደቤት የሚስተናገዱበት ወቸጉድ የጀበና ቡና!

Address

Ethiopia
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WecheGood-Business Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category