25/08/2026
🌙✨ Happy 1,501st Mawlid! | እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ! 🕌💚
May this blessed occasion bring you and your loved ones peace, good health, happiness, and countless blessings. 🤲✨💙
🌿 በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ የኛ ፋሚሊ ነርሲንግ ሆም ኃ.የተ.የግ.ማ ከልብ ይመኛል! 💚🌸
🤲 May peace, love, and blessings fill your home.
🌙 መልካም የመውሊድ በዓል! 🕌✨
#የመውሊድበዓል #የኛፋሚሊነርሲንግሆም