Bahirdar City Walk

Call Directions Website Contact the practice

Bahirdar City Walk ባሕርዳር የእግር ጉዞ
ለጤናማ አኗኗር!

(1)

01/11/2026
በቅርቡ ይጀመራል!
31/10/2026

በቅርቡ ይጀመራል!

የባሕር ዳር ሲቲ ወክ ማህበረሰብ፣ በድምፃዊ ሰማኸኝ በለውዜና  እረፍት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል። ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው ከአባቱ አቶ በለው ሹምየ እና ከእናቱ ወ/ሮ እናትነሽ ቢልልኝ መስከረ...
16/06/2026

የባሕር ዳር ሲቲ ወክ ማህበረሰብ፣ በድምፃዊ ሰማኸኝ በለውዜና እረፍት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል።

ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው ከአባቱ አቶ በለው ሹምየ እና ከእናቱ ወ/ሮ እናትነሽ ቢልልኝ መስከረም 17 ቀን 1960 ዓ.ም. የአባይ እና የጣና መፍለቂያ በሆነችው ውቧ ባህር ዳር ከተማ ተወለደ። ያደገውም ቀበሌ 03 አባ ፋሲሎ ሰፈር ነው።
ከ1982 ዓ.ም. ከወ/ሮ ገበያነሽ አባተ ጋር ትዳር መስርቶ 4 ወንድ ልጆችን በማፍራት አሳድጓል።

ባለቤቱ ወ/ሮ ገበያነሽ አባተ የባሕር ዳር ሲቲ ወክ አባልና በቋሚነት ጉዞ ያደርጉ የነበሩ ጠንካራ አባላችን ናቸው ።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና የጥበብ አፍቃሪ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን ።

የማሕበራችን አባላትና ደጋፊዎቻችን ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን ።ለከተማችን ላበረከትነው በጎ ነገር፣ የምስጋናና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተሰጥቶናል ።
03/05/2025

የማሕበራችን አባላትና ደጋፊዎቻችን ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን ።
ለከተማችን ላበረከትነው በጎ ነገር፣ የምስጋናና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተሰጥቶናል ።

28/04/2025

Address

Bahir Dar
100

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251918011074

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahirdar City Walk posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Bahirdar City Walk:

Shortcuts

Share