Panacea Hospital

Directions

Panacea Hospital +251957989898 / 0462124243

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ!
11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁፓነሲያ ሆስፒታል በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ይመኛል    #ፓነሲያ    #ጥምቀት  💚💙❤️
19/01/2026

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ፓነሲያ ሆስፒታል በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆንላችሁ ይመኛል #ፓነሲያ #ጥምቀት 💚💙❤️

በወር አበባ ወቅት የሚወሰድ ማስታገሻ መሀን ያደርጋል? ሰላም pharmacist hana ነኝ ከ ፓናሲያ ሆስፒታል አይቦ ፕሮፊን ብዙውን ጊዜ ሴቶች በወር አበባ ህመም ወቅት ህመሙን ለመቀነስ ከ...
02/10/2025

በወር አበባ ወቅት የሚወሰድ ማስታገሻ መሀን ያደርጋል?
ሰላም pharmacist hana ነኝ ከ ፓናሲያ ሆስፒታል

አይቦ ፕሮፊን ብዙውን ጊዜ ሴቶች በወር አበባ ህመም ወቅት ህመሙን ለመቀነስ ከሚጠቀሙበት መድሀኒቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን ይህም ቶሎ ህመም ለማስታገስ ይረዳል።

ነገር ግን የአብዛኞቻችሁ ጥያቄ የሆነው መሐን ያደርጋል ወይ የሚለው ነው ይህ መድሀኒት በስርዓትና በልኩ ካልተወሰደ ከመሀንነት ይልቅ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች ስላሉት ቢያንስ በወር ከሶስት ጊዜ በላይ ባትወስዱት ይመከራል።

እናም ይህን መድሃኒት ሙሉ ለሙሉ መሐን አያደርግም። ነገር ግን ከልክ በላይ የሚወሰድ ከሆነ ለእርግዝና የደረሰ እንቁላል ወደ ማህፀን እንዳይለቀቅ ስለሚያደርግ ጊዜያዊ የሆነ የመውለድ ችግርን ሊያመጣ ይችላል ስለዚህ ይህንን መድሓኒት በሀኪም ትዕዛዝ ወይም በልኩ ብትወስዱ ይመከራል።

Address

�ሀዋሳ ወደ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ ከፖሊ ቴክኒክ ፊት ለፊት
Hawassa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Panacea Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category

Nearby clinics