Arsho Medical Laboratories.

Arsho Medical Laboratories. በትውልድ የታመነ! "Your reliable health partner"

ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዮች!እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ  እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካ...
25/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የበረከት ይሁንላችሁ።
መልካም በዓል! ✨🌙

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

To all Muslim members of our beloved customers
Warmest wishes on the blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, the birth of Prophet Muhammad s.a.w ✨🌙

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

22/08/2026

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤተል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍቷል! ለፈጣን ምርመራዎ በ 612 ይደውሉ።

አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር?የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ?አርሾ ሜዲካል ላቦራቶ...
20/08/2026

አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር?

የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ?

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የተለያዩ እና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በአንድ ላይ በማካተት አጠቃላይ የጤና ምርመራ (General Health Panel) አዘጋጅቶሎታል።

ይህም ከስኳር መጠን ጀምሮ እስከ የኩላሊት ጤና ምርመራ፣ ኤሌክትሮላይት፣ የታይሮይድ እጢ፣ የሄፐታይተስ ቢ እና ሲ እንዲሁም ሌሎች ምርመራዎችንም ያካተተ ነው።

🧪 አርሾ ያዘጋጀሎት አጠቃላይ የጤና ምርመራ ፓኬጅ ስለ ጤንነትዎ ሰፋ ያለ እይታ ይሰጦታል

📩 ለበለጠ መረጃ 612 ላይ ይደውሉልን ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአርሾ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

When was the last time you checked your overall health?

Not just your blood sugar.
Not just your cholesterol.
Not just one result you were worried about.
Your health is a whole picture.
That’s why Arsho Medical Laboratories has put together a General Health Panel bringing together a range of important laboratory investigations in one comprehensive health check.
From blood counts and blood glucose to kidney-related tests, electrolytes, thyroid testing, hepatitis B & C screening and more.
Because sometimes the best health check isn’t about finding one problem.
It’s about knowing more about the picture.
🧪 Arsho General Health Panel
One panel. A broader look at your health.
📩 Contact us or visit your nearest Arsho branch to learn more.

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

18/08/2026

የስኳር መጠን ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ጤንነትን አያረጋግጥም ...ፓንክሪያስ የስኳር መጠን ተስተካክሎ እንዲታይ ለማድረግ ለአስር እና ከዛ በላይ ዓመታት ከመጠን በላይ ኢንሱሊን ያመርታል። በዚህም ምክንያት የስኳር መጠን ከፍ ብሎ ከመታየቱ በፊት የኢንሱሊን መቋቋም ችግር እና የውስጥ ጉዳት እየተፈጠረ ይቆያል ማለት ነው።

Normal blood sugar doesn’t guarantee a healthy metabolism. Your pancreas can overproduce insulin for up to 20 years to keep glucose levels looking normal, masking hidden insulin resistance long before blood sugar actually spikes.

14/08/2026

https://vt.tiktok.com/ZSVdwRvRu/

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ 13ኛ ናሙና መሰብሰቢያ ቅርንጫፍ በቤተል ከፍቷል። ናሙና ስጡ፣ ውጤት በአካል ወይም በዲጂታል ይውሰዱ። ለበለጠ መረጃ ወደ 612 ይደውሉ!

💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል።የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል🧪 ALT እና...
12/08/2026

💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል።
የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል

🧪 ALT እና AST : የጉበት ሴሎች መጎዳትን ወይም መቆጣትን።
🧪 ALP እና GGT : የሐሞት ትቦዎችን እና የፈሳሽ ዝውውርን።
🧪 ቢሊሩቢን : የጃንዲስ ምልክትን ለመከላከል እና ቆሻሻ እንዴት እንደሚወገድ ይለካል።
🧪 አልቡሚን እና አጠቃላይ ፕሮቲን: ጉበት አስፈላጊ ፕሮቲኖችን የማምረት አቅሙን ይመረምራል።
🧪 ሄፓታይቲስ ቢ እና ሲ ቫይረሶችን ቀድሞ ይለያል።

📍 ዛሬውኑ ወደ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በመምጣት የጉበት ጤናዎን ይመርምሩ።

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

Many liver conditions develop silently. A full Liver Panel shows you exactly what’s happening inside

🧪 ALT & AST (Cell Health): Detects early liver cell stress or injury.
🧪 ALP & GGT (Bile Flow): Evaluates bile duct function and fluid movement.
🧪 Bilirubin (Waste Clearance): Measures how effectively waste is filtered to prevent jaundice.
🧪 Albumin & Total Protein (Nutrient Production): Checks your liver's ability to build essential proteins.
🧪 Hepatitis B & C (Viral Screening): Detects silent infections before long-term damage occurs.

Early detection makes all the difference.

📍 Visit Arsho Medical Laboratories for your screening today

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

10/08/2026

ቅድመ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል፤ መደበኛ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ሴሎች ወደ ካንሰርነት ከመቀየራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት አግኝተን እንድንታከማቸው ይረዳናል!

Early detection saves lives. Routine cervical cancer screening allows us to identify and treat abnormal cells long before they turn into cancer.
#የማህፀንበርጫፍካንሰር #ቅድመጥንቃቄ

አርሾ ቤተል ገብቷል!በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊 አርሾ ሜዲካል  ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን)...
04/08/2026

አርሾ ቤተል ገብቷል!

በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን) በይፋ ተከፍቷል!

አስተማማኝ እና ጥራት ያለው የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ለማግኘት ይጎብኙን።

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤ...
29/07/2026

በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨

የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አገልግሎት መርሃ ግብር በይፋ ማስጀመሩ ይታወቃል!

ይህ ታላቅ መርሃ ግብር በሽታዎችን ቀድሞ በመከላከልና በጊዜው በመለየት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ሲሆን፣ በሆስፒታሉ ደረጃ ከ120 ሺህ በላይ ዜጎችን ነፃ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል።

እኛም በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ከዚህ የበጎ ፈቃድ ጥሪ ጎን በመቆም፣ የህብረተሰባችንን ጤና ለማረጋገጥ በሚደረገው በዚህ አገራዊ እንቅስቃሴ ላይ በሙያችን በመሳተፋችን እና የበኩላችንን አስተዋጽኦ በማበርከታችን ኩራት ይሰማናል!

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

የሄፐታይቲስ  በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነውበሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው።በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ...
28/07/2026

የሄፐታይቲስ በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነው

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው።

በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ብቻ አይተማመኑ
የጤና ሁኔታዎን ይወቁ የጉበትዎን ጤና ይጠብቁ

💛 ሐምሌ 21 የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን

አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የ ታመነ!
📞 በ 612 ይደውሉልን
🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

The most dangerous symptom of hepatitis... can be having no symptoms at all.

That's why millions don't know they're infected.

This World Hepatitis Day, don't rely on how you feel.
Know your status. Protect your liver.

💛 July 28 | World Hepatitis Day

Arsho Medical Laboratories
Trusted by generation!
📞 Call us at 612
🌐 Website: www.arsholab.com

Address

Meskel Flower, Haile Selassie Street P. O. Box:/3530
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsho Medical Laboratories. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Arsho Medical Laboratories.:

Shortcuts

Share

Category