ACL ENT & Medical Center

ACL ENT & Medical Center ACE Clinics and Laboratories is a private specialty clinic providing multidisciplinary services to c

በኤሲኤል ከአንገት በላይ እና ሜዲካል ሴንተር በጥርስ ክፍል ምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች-የጥርስ እጥበት አገልግሎት-መጥፎ የአፍ ጠረን እና የድድ መድማት ችግር ሕክምና-ጥርስን ማንጣት አገልግሎት-...
28/08/2026

በኤሲኤል ከአንገት በላይ እና ሜዲካል ሴንተር በጥርስ ክፍል ምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች

-የጥርስ እጥበት አገልግሎት
-መጥፎ የአፍ ጠረን እና የድድ መድማት ችግር ሕክምና
-ጥርስን ማንጣት አገልግሎት
-የተለያዩ መታከም የማይችሉና የተቦረቦሩ ጥርሶችን መንቀል
-የስር ጥርስ ሕክምና
-የተቦረቦሩ ጥርሶችን መሙላት
-የተወላገዱ ጥርሶችን በብሬስ ማሰር
የፕሮስቶዴንቲክ በሴራሚክስ እና በዚርኮኒየም ሕክምና

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

በከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ የኩላሊት፣ ሽንት ቱቦ፣ ፕሮስቴትና የወንድ ስነ-ተዋልዶ ጤና ስፔሻሊስት ባለሙያዎቻችን የሚሰጠው የሲስቶስኮፒ አገልግሎታችን አብዛኛዉን ጊዜ ከታች ላሉት ምልክቶች ላለበት...
27/08/2026

በከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ የኩላሊት፣ ሽንት ቱቦ፣ ፕሮስቴትና የወንድ ስነ-ተዋልዶ ጤና ስፔሻሊስት
ባለሙያዎቻችን የሚሰጠው የሲስቶስኮፒ አገልግሎታችን አብዛኛዉን ጊዜ ከታች ላሉት ምልክቶች ላለበት ታካሚ ይታዘዛል
-በሽንት ላይ ደም መታየት (Hematuria)
- በተደጋጋሚ የሚከሰት የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን (Chronic UTI)
- በሽንት በመሽናት ጊዜ ማቃጠል፣ ህመም ወይም የመዘጋት ስሜት ካለ
- የሽንት ማምለጥ ወይም የመቆጣጠር ችግር እንዲሁም የፊኛ ጠጠር ወይም እብጠቶችን (Tissues/Stones) ለመመርመር እና የማስወገድም ይጠቅማል።

👉እነዚህ ምልክቶች ካሉዎት ወይም ምርመራ ማድረግ ከፈለጉ እባክዎን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የስልክ ቁጥር በመጠቀም ቀጠሮ ይያዙ።

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

መልካም የመውሊድ በዓል!​የደስታ፣ የጤና እና የበረከት በዓል ይሁንልዎ!TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብሞባይል +251986000007 / +251929651110የመ...
25/08/2026

መልካም የመውሊድ በዓል!
​የደስታ፣ የጤና እና የበረከት በዓል ይሁንልዎ!

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

ንኳን አደረሳችሁ መልካም የ ደብረታቦር (ቡሄ) በዓል ይሁንላችሁ
19/08/2026

ንኳን አደረሳችሁ መልካም የ ደብረታቦር (ቡሄ) በዓል ይሁንላችሁ

ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ  የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቶች ህክምና ያግኙTK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብሞባይል +251986000007 / +251929651110...
18/08/2026

ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቶች ህክምና ያግኙ

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

16/08/2026

A 32 year old construction worker developed complete right-sided hearing loss following a foreign body trauma from a metallic object four months prior, which caused progressive hearing impairment over three months. He was diagnosed with right post-traumatic ear canal atresia with a suspected canal cholesteatoma and subsequently underwent a right canaloplasty with surgical removal of the cholesteatoma.

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

ትኩረት የሚሹ የታይሮይድ ችግር ምልክቶች የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (Hypothyroidism) ወይም መበዛት (Hyperthyroidism) በሰውነታችን ላይ የተለያዩ ምልክቶችን ያሳያል፦ የታይሮ...
15/08/2026

ትኩረት የሚሹ የታይሮይድ ችግር ምልክቶች

የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (Hypothyroidism) ወይም መበዛት (Hyperthyroidism) በሰውነታችን ላይ የተለያዩ ምልክቶችን ያሳያል፦

የታይሮይድ ሆርሞን ሲያንስ (Hypothyroidism)፦
-ከፍተኛ ድካም እና እንቅልፍ ማጣት
-ያለበቂ ምክንያት ክብደት መጨመር
- የቆዳ ድርቀት እና የፀጉር መረገፍ
-የብርድ ስሜት መብዛት

የታይሮይድ ሆርሞን ሲበዛ (Hyperthyroidism)፦
-ያልተጠበቀ ፈጣን የክብደት መቀነስ
-የልብ ምት መፍጠን እና -የጭንቀት ስሜት
- ከፍተኛ የሙቀት ስሜት እና ላብ
-የእጆች መንቀጥቀጥ

ታይሮይድ በቅድመ ምርመራ በቀላሉ ሊታወቅና ተገቢ የሆነ ህክምናና ክትትል ማግኘት የሚችል የጤና ሁኔታ ነው ስለዚህም እነዚህ ምልክቶች ካሉዎት ወይም የአንገትላይ ማበጥ ከተመለከቱ ወደ ጤና ተቋማችን በመምጣት የስፔሻሊስት ሀኪሞቻችንን ያማከሩ።
TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293
Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

የቶንሲል ኦፕራስዬን የሚያስፈልግባቸዉ ኣስገዳጅ ሁኔታዎችን ያውቃሉ?TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብሞባይል +251986000007 / +251929651110የመስመር...
13/08/2026

የቶንሲል ኦፕራስዬን የሚያስፈልግባቸዉ ኣስገዳጅ ሁኔታዎችን ያውቃሉ?

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118111293

Location by map: 👇👇 https://maps.app.goo.gl/4i8XL5aNpUg6kzR59

11/08/2026
07/08/2026

TK (ታክ) ህንፃ ላይ ቀበና አካባቢ ምኒልክ ሆስፒታል አጠገብ
ሞባይል +251986000007 / +251929651110
የመስመር ስልክ +251118

Address

Russia Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ACL ENT & Medical Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category